Page 1 of 1
ሰበር ዜና : አዲስ አበባ ውስጥ ነፃ እርምጃ ቀይ ሽብር ሊጀመር ነው
Posted: 18 Jan 2024, 11:54
by Thomas H
ከንቲባ አበደች ደደቤ በ5 ዓመት ውስጥ ሥራ አጥነትን እናጠፋለን አለች:: በሌላ አነጋገር ይሄ ማለት ሥራ ፈላጊዎችን እረሽናለሁ ከዛም ሥራ አጥ አይኖርም ማለቷ ነው ::

Re: ሰበር ዜና : አዲስ አበባ ውስጥ ነፃ እርምጃ ቀይ ሽብር ሊጀመር ነው
Posted: 18 Jan 2024, 12:27
by DefendTheTruth
ከአንድ በስተቀር ማለት ነዉ፣ እሱም ቶማስ ሃ ሃጎስ ይባላል። ስራ አጥ ወንበዴ መሆኑን በትክክል እናዉቃለን፣ ሆኖም ግን ምን ጊዜም አይረሸንም።
Re: ሰበር ዜና : አዲስ አበባ ውስጥ ነፃ እርምጃ ቀይ ሽብር ሊጀመር ነው
Posted: 18 Jan 2024, 12:38
by Dark Energy