Good morning Beautiful Ethiopia - the Land of the Braves. May your foes flee before you.ዐርብ ዐርብ ይሸባራል የአረቡ ዓለም
We have a dream, Ethiopia will break the necks of her enemies. The dragon shall die and Ethiopia will soar high and soon reclaims her glory
Source: Ellen Watkins Harper 1825 –1911
Yes! Ethiopia yet shall stretch
Her bleeding hands abroad;
Her cry of agony shall reach
The burning throne of God.
The tyrant's yoke from off her neck,
His fetters from her soul,
The mighty hand of God shall break,
And spurn the base control.
Redeemed from dust and freed from chains,
Her sons shall lift their eyes;
From cloud-capt hills and verdant plains
Shall shouts of triumph rise.
Upon her dark, despairing brow,
Shall play a smile of peace;
For God shall bend unto her wo,
And bid her sorrows cease.
'Neath sheltering vines and stately palms
Shall laughing children play,
And aged sires with joyous psalms
Shall gladden every day.
Secure by night, and blest by day,
Shall pass her happy hours;
Nor human tigers hunt for prey
Within her peaceful bowers.
Then, Ethiopia! stretch, oh! stretch
Thy bleeding hands abroad;
Thy cry of agony shall reach
And find redress from God.
Re: Good morning Beautiful Ethiopia - the Land of the Braves. May your foes flee before you.ዐርብ ዐርብ ይሸባራል የአረቡ ዓለም
ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው...
ስንኖር ኢትዮጵያ ስንሞት ኢትዮጵያ...
....
ወደ እንግሊዝኛ Upgrade አደረጋች ሁት አይደል?
ስንኖር ኢትዮጵያ ስንሞት ኢትዮጵያ...
....
ወደ እንግሊዝኛ Upgrade አደረጋች ሁት አይደል?
Re: Good morning Beautiful Ethiopia - the Land of the Braves. May your foes flee before you.ዐርብ ዐርብ ይሸባራል የአረቡ ዓለም
የዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ፤ ዘመነ ካሴ፤ ምሬ ወዳጆ እውነተኛ ማህተም ያጸደቀው ጭብጥ ነው። ይህ ጉዳይ እነችግብፅ እና ግብረ-ሽብር ተባባሪዎቿን ተሰፋ አስቆራጭ ነው። ራዕያችን መዳረሻችን ታሪካዊ ል ኡላዊት፤ ሰላም እና እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያ ነች። አንች የምተፈለጊው ግን ፍርስርሷ የወጣ ዳግማዊ አል ሻብብ ሶማልያ አይነት ኢትዮጵያ ነው። ፈረንጆቹ ጠፍጥፈው የፈጠሩት አፍሪካ ቀንድ እኮ የሚታወከው ኢትዮጵያ አልወድቅ ብላቸው ጥላቶቿን እያተራመሰቻቸው ነው። ዐርብ አርብ ይሸበራል ዝም ብሎ አልነበረም የሚዘመረው። ደግሞም አለ
የኢትዮጵያ ፈረሶች መልካም ያስካካሉ
በሃሩን አቋርጠው ጠላት ይበላሉ።
የኢትዮጵያ ፈረሶች መልካም ያስካካሉ
በሃሩን አቋርጠው ጠላት ይበላሉ።
Re: Good morning Beautiful Ethiopia - the Land of the Braves. May your foes flee before you.ዐርብ ዐርብ ይሸባራል የአረቡ ዓለም
ተነቅቶብሃል፥፥
ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት ከአማራ ፊት አቁሞ አማራን እያጃጃሉ መኖር ለአዲሱ ትውልድ አይሰራም:: አማራነት አማራነት አማራነት
አሁን ያለቸው ኢትዮጵያ ትግሬ እንደፈለገ ያራባትና ጋላም የቀዘነባት ያደፈች ኢትዮጵያ ናት፥፥ እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን ወደፊት ከብሄር ብሄረሰቦች ጋር እንሰራታለን፥፥ አንተ ግን እዛው ከኦሮሙማህ ጋር ተግማማ