Page 1 of 1

"ወልቃይት የትግራይ ነው ማለታችን የሁላችንም ስህተት ነው" ጌታቸው ረዳ

Posted: 18 Jan 2024, 01:47
by Union
በቃ። ወደ ሰላም ማምራት ማለት ይህ ነው። ጥሩ ጅማሮ ነው

መላው ኢትዮጵያ የድሀው የትግራይ ህዝብም ነው።

Re: "ወልቃይት የትግራይ ነው ማለታችን የሁላችንም ስህተት ነው" ጌታቸው ረዳ

Posted: 18 Jan 2024, 02:00
by Union
ኦሮሙማው ግምገማ ጠቀምጦ፣ ትግሬ ከአማራ ጎን እየቆመ ነው፣ እኛ እርስ በእርስ ይዋጋሉ ብለን የሰራነው ሂሳብ ውሀ በላው።

አይይይይ የበሻሻ አራዳ :lol: :lol: :lol:

Re: "ወልቃይት የትግራይ ነው ማለታችን የሁላችንም ስህተት ነው" ጌታቸው ረዳ

Posted: 18 Jan 2024, 03:45
by Fed_Up
የዳማዋ aka Union

እስኪ ማስረጃ አቅርቢልን…ምንም ችግር የለውም እንጠብቃለን:: take your time.. :roll:

Re: "ወልቃይት የትግራይ ነው ማለታችን የሁላችንም ስህተት ነው" ጌታቸው ረዳ

Posted: 18 Jan 2024, 04:25
by Union
ጌቾ ይህን በማለቱ የሚበሳጬ ብዙ ናቸው።

ግድ ገና አለ ገና :lol: