Page 1 of 1

ፋኑዬ፥ ያልተገራው፥ አለሌ፥አህያ፤

Posted: 18 Jan 2024, 01:36
by Axumezana
ገና፥ውርንጭላ፥ ሳለ፥ ያልተገራ፤
ራስ፥ ሳይጠና፥ አገር፥ ሊመራ
ግራ፥ የገባው፥ አይነ፥ ጠንጋራ
ጎርፍ፥ ነኝ፥ ብሎ፥ ቢፎክር፥
እንደ፥ አባይ፥ ግንድ፥ ተሸክሞ፥ለመዞር፥
ወይን፥መለስ፥ አባይን፥ ገደበው፥
አለሌው፥ ፋኑዬ፥ ማን ይግራው?
አልፎበታል፥ በትነው፥
ርስት- አልጋ- ደም፥ መላሽ፥
ጊዜው፥ያለፈበት፥ ፍራሽ፥ አዳሽ፥
አይጠቅመንም፥ ብላሽ፥ ብላሽ
አለሌውን፥ ተሎ፥ አኮላሽ፥


Re: ፋኑዬ፥ ያልተገራው፥ አለሌ፥አህያ፤

Posted: 18 Jan 2024, 03:41
by Fed_Up
ፋኖ አጋሜን ልክ እንደ ሰደድ እሳት ጸጥ ረጭ ካደረጋት በሆላ ... ኦሮሙማን ደግሞ ልክ እንደ ካንሰር ውስጥ ውስጡን እንደ ብልበልቶ ገንድሶ ሊጥላት አንድ ሓሙስ ቀርቷታል:: እናም ወደ ሂሳብ ቀመር ሲሰላ ፋኖ ጥላቶቹን በውጊያ አሽንፏል ማለት ነው::
በሽንፈታቸው ማመን ያቃታቸው አንድ ወቅት "የአማራ እና የኦርቶዶክስ እምነት አከርካሪውን ሰብረናል" ያሉት እነ Axumqezena ታመው አልድን ብለዋል:: አስቀድመን ጽናቱን ይስጥ ብለናል::