Page 1 of 1
ህዝቡ ለጨበራ ጩርጩራ ታላቅ ድጋፍ አደረገ
Posted: 17 Jan 2024, 17:45
by @@
Re: ህዝቡ ለጨበራ ጩርጩራ ታላቅ ድጋፍ አደረገ
Posted: 17 Jan 2024, 19:52
by Union
Re: ህዝቡ ለጨበራ ጩርጩራ ታላቅ ድጋፍ አደረገ
Posted: 17 Jan 2024, 23:38
by Fed_Up
"የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው" አሉ ፋኖዎች ሲተርቱ:: የአብይ ጉዳይ ኣሳቆና አሸማቆ ሊገለን ነው:: ይህ መሳቀቅ ያመጣብን "የስላም ሎሬት ተሸላሚ" ጥቁር አፍሪካዊ መሆኑ ነው:: አፍሪካ መሳቂያና መሳለቂ በገፍ ነው ያኣላት:: ከረሃብና ልመና ቀጥሎ ኢትዮጵያን ለውርደት እየዳረጋት ያአለው ይህ የበሻሻ ጨምላቃ መሃይም ነው::