Page 1 of 1

ኦሮሙማ ሆይ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል!

Posted: 17 Jan 2024, 14:44
by Horus
ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ በኮማንድ ፖስት ዱላ ቀጥቅጠህ፤ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ በክንሰትሬሽን ካምፕ አጉረህ ፤ መንገድ አግተህ እየዘረፍክ፣ ገድለህ እሬሳ እያቃጠልክ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ የኢትዮጵያ መንግስት ነኝ፣ እርዱኝ ብትል አይደለም ሰው ዝንጀሮች ይስቁብሃል! በቃ አንተ አገር የማስተዳደር ልምድም፣ እውቀትም ብቃትም የለህም! ይህቺህ አገር አስረክበህ ወረድ በጉልበት ከምትወርድ :idea: :idea:

Re: ኦሮሙማ ሆይ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል!

Posted: 17 Jan 2024, 14:53
by Horus
ሳይደፈርስ አይጠራም! ገና በደምብ ይደፈርሳል!

Re: ኦሮሙማ ሆይ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል!

Posted: 17 Jan 2024, 15:06
by Za-Ilmaknun