Page 1 of 1

ዕብሪተኛ ግብፅ እና ሶማልያን ያልተቃወመ የአብይ አህመድ ደጋፊ ነው። ግን ግብፅ -ሶማልያ እና ኦሮሙማ አብይ አህመድን በአንድ ላይ መቃዎምስ የማን ደጋፊ ያስብላል? የኢትዮጵያ ነዋ!

Posted: 16 Jan 2024, 16:58
by Abere
ዕብሪተኛ ግብፅ እና ሶማልያን ያልተቃወመ የአብይ አህመድ ደጋፊ ነው። ግን ግብፅ -ሶማልያ እና ኦሮሙማ አብይ አህመድን በአንድ ላይ መቃዎምስ የማን ደጋፊ ያስብላል? የኢትዮጵያ ነዋ!

ዐይናችሁን ጨፍኑ እናሙኛችሁ - የልጆች መሀረቤን ያያችሁ ጨዋታ።

Re: ዕብሪተኛ ግብፅ እና ሶማልያን ያልተቃወመ የአብይ አህመድ ደጋፊ ነው። ግን ግብፅ -ሶማልያ እና ኦሮሙማ አብይ አህመድን በአንድ ላይ መቃዎምስ የማን ደጋፊ ያስብላል? የኢትዮጵያ ነዋ!

Posted: 16 Jan 2024, 17:17
by DefendTheTruth
በሁለት ብላዋ የመብላት ምኞትም አለህ፣ ነገሩ ግን ምንም ሳትቆርጥበት መልሶ የአንተዉኑን እጅ ይቆርጥልሃል።

አንድ ቤት የምሰራ ሳር አይሻማም ይላሉ አባቶች ስተርቱ። ከተሻማማ ምኑን አንድ ቤት ሰራ ታዲያ?

ወደ ጎን የመሻማት አዝቅጥ አለባችዉ፣ የዘመናችን ወለፈንዲዎች። የትግራይ ጦርነት ጊዜም ሌላዉ የሕልዉና ዘመቻ ብሎ ስፋለም፣ እናንተ ወደ ጎን አላችዉ ና የርስት ማስማልስ ዘመቻ አላችዉት። በመጨረሻም እናንትኑን ወደ አዝቅጥ ከተታችዉ።

ወይ ከጠላት ጋር፣ ወይ ደግሞ ከወገን ጋር፣ መሓል ሰፋሪነት ዬትም አያደርሳችዉም፣ ይጎዳችዋል።

የጦር አበጋዙን እየተቀዋሙ፣ አይ እኛም አለንበት ማላት አይቻልም፣ ህንጂሩ!

Re: ዕብሪተኛ ግብፅ እና ሶማልያን ያልተቃወመ የአብይ አህመድ ደጋፊ ነው። ግን ግብፅ -ሶማልያ እና ኦሮሙማ አብይ አህመድን በአንድ ላይ መቃዎምስ የማን ደጋፊ ያስብላል? የኢትዮጵያ ነዋ!

Posted: 16 Jan 2024, 17:29
by Abere
ሂድ እና ሞኝህን አሙኝ። አበረ ቀድሞ የነቃ ሰው ነው። ሁለትህም ሌባ ነህ። ሌባ እና ሌባ ሲሰርቅ አይጣላም ሲከፋፈል ነው እንጅ። ሁለታችሁም የምትሰርቁት ኢትዮጵያን ነው። ካይሮ ጽህፈት ቤታችሁ ስለተዘጋ የኦሮሙማ አላማችሁ ሞተ ማለት አይደለም። መሪ ሁኖ አገር ማስተዳደር እና ነጻ አውጭ ሁኖ ሁሉን ለግብጽ ቃል መግባት የተለያዩ ናቸው።
ከእባብ እንቁላል ጫጩት ይፈለፈላል ብሎ የሚጠብቅ ላሜ ቦራ ካለ ወለጋ ሂደህ ፈልግ። ሞላጫ ኦነግ። We very well know in side out OLF Orommuma's wicked dark heart. We are after you under any circumstance, rain or shine - chase you to the gates of hell. Out of nervousness and defeat your OLF hijacked deep-seated Ethiopian agenda of access to sea does not mean you truly are for it.

Re: ዕብሪተኛ ግብፅ እና ሶማልያን ያልተቃወመ የአብይ አህመድ ደጋፊ ነው። ግን ግብፅ -ሶማልያ እና ኦሮሙማ አብይ አህመድን በአንድ ላይ መቃዎምስ የማን ደጋፊ ያስብላል? የኢትዮጵያ ነዋ!

Posted: 16 Jan 2024, 17:46
by DefendTheTruth
Aberu, ወለፈንዲዉ; ተረጋጋ!

It is the demonic spirit that has befallen you, which makes you so unsettled and lead you to contradict yourself.

viewtopic.php?f=2&t=336832

Re: ዕብሪተኛ ግብፅ እና ሶማልያን ያልተቃወመ የአብይ አህመድ ደጋፊ ነው። ግን ግብፅ -ሶማልያ እና ኦሮሙማ አብይ አህመድን በአንድ ላይ መቃዎምስ የማን ደጋፊ ያስብላል? የኢትዮጵያ ነዋ!

Posted: 16 Jan 2024, 18:41
by Axumezana
"We are after you under any circumstance, rain or shine - chase you to the gates of hell."
ለቀልድ፥ያህል፤
"Chase you to the gates of hell " ያልካት፥ነገር፥ I will chase you to hell to destroy Ethiopia" ተብላ፥ እንደ ጌቾ፥ ትተረጎምብህና፥ ችግር፥ ውስጥ፥ ትገባለህ። አብይ፥ መገሰፅ፥አለበት፥ካልታረመ፥ግን፥ እንዳይመለስ፥ አድርጎ፥ መሸኘት፥ ነው። የግብፅ፥ ኤርትራና፥ ሱማልያ፥ ጉዳይ፥ ማንኞውም፥ኢትዮጵያዊ፥ አንድ፥ ላይ፥ ሆኖ፥ መቃወም፥ አለበት፥ፋኖም፥ ጭምር፤

Re: ዕብሪተኛ ግብፅ እና ሶማልያን ያልተቃወመ የአብይ አህመድ ደጋፊ ነው። ግን ግብፅ -ሶማልያ እና ኦሮሙማ አብይ አህመድን በአንድ ላይ መቃዎምስ የማን ደጋፊ ያስብላል? የኢትዮጵያ ነዋ!

Posted: 16 Jan 2024, 19:35
by Abere
Your concern marked. Just to articulate it, OLF-PP(OLA) is group a heinous criminal gang. No genocidal gang will get free pass. We will not forget what happened in Wollega, etc. There is a sure price OLF/A/PP have to pay. Did you know that OLF/A, the jungle branch of OLF-PP is standing with Somalia? :mrgreen: You see DDT has one feet in Addis Ababa doing monkey business in faking in the name of Ethiopia while his other feet is in Somalia (Mogadishu).

The underlying cause for Abiy Ahmed to talk about port all of a sudden is because of his Orommuma rag tag ENDF loss in Amhara region. Today, his army led by Mohammed Tessema fled Amhara region with few survivors, face saving defeat. Unfortunately, this issue raised in wrong time but it has been in every single Ethiopian's mind and heart. Neither Egypt nor Somalia look after Ethiopia's interest. Abiy Ahmed is already defeated by Fano - you have to believe this.
I am wondering who in hell will believe Abiy Ahmed. No Amhara believes him, I do not either believe Tigres. But that does not mean will let Egypt and her dogs. Deep down in his true heart DDT has not Ethiopia, he is singing about Orommuma. We know that and it shall be undone for Ethiopia to thrive. He wanted to get a free ride in the name of Ethiopia just like what Abiy duped all Ethiopians North to South when TPLF abdicate the throne.

Axumezana wrote:
16 Jan 2024, 18:41