Page 1 of 1
ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።
Posted: 16 Jan 2024, 16:55
by DefendTheTruth
Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።
Posted: 16 Jan 2024, 17:32
by Horus
አይ ዲዲቲ ወዴት ከፍ ከፍ? እንዳማረህ ይቅር
Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።
Posted: 16 Jan 2024, 17:41
by Horus
ዲዲቲ የጉራጌን ነገር እንዳማረህ ይቅር!
Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።
Posted: 16 Jan 2024, 17:48
by Union
DDT
150 አመት ፈጀብን ጉራጌን ለመጠቅለል እና ቋንቋውን ቀይረን ህዝቡን ወደ ኦሮሙማ ለመቀየር እያላቹ ነው
ብርሃኑ ነጋን እንደ ሀይለማሪያም PM አድርገን ኦሮሙማን እናስቀጥላለን እያልሽ ነው አሉ

Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።
Posted: 16 Jan 2024, 18:01
by DefendTheTruth
union,
ዘፈኑ ከሸዋ ነዉ፣ እንደ ወያለዉ ሆረስ ደግሞ መላ ሸዋ የነሱ ነዉ፣ ሳላሌን ጨምሮ፣ ታዬ ደንደኣ የነሱ ነዉ፣ ወንጪ የነሱ ነዉ፣ አምቦ የነሱ ነዉ፣ በአጠቃላይ ሸዋ በለዉ።
ታዲያ ምኑን አጠፈሁ?
Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።
Posted: 16 Jan 2024, 18:17
by Union
እይ አንተ አጋ'ሜ ነህ። እዚህ ውስጥ ምን አገባህ ነው ጥያቄው
የነ እርዬት ቴዲን መንገድ ብትከተል ያዋጣሀል
DefendTheTruth wrote: ↑16 Jan 2024, 18:01
union,
ዘፈኑ ከሸዋ ነዉ፣ እንደ ወያለዉ ሆረስ ደግሞ መላ ሸዋ የነሱ ነዉ፣ ሳላሌን ጨምሮ፣ ታዬ ደንደኣ የነሱ ነዉ፣ ወንጪ የነሱ ነዉ፣ አምቦ የነሱ ነዉ፣ በአጠቃላይ ሸዋ በለዉ።
ታዲያ ምኑን አጠፈሁ?
Re: ይሄ ጉራጊኛ የባሕል ዘፈን በጣም ደስ ይላል።
Posted: 16 Jan 2024, 21:40
by Horus
ዲዲቲ
ቱስ ቱስ ወያኔ ! ሰላሌ ደቡብ ሸዋ ይሁን! ሰሜን ሸዋ ይሁን ወይም ምራብ ሸዋ እንኳን አያቅም!! እና አራዶች ሰፈር ገብቶ ንፍጥ ይለቀልቃል !!