Page 1 of 1
ማዘዝ በመቻል፣ ሳትችል ማዘዝ አይገባህም!
Posted: 16 Jan 2024, 14:06
by DefendTheTruth
ጄነራል ይልማ መርዳሳ፣ የታሪካዊዋ ወንጪ-ጨቦ ልጅ፣ እንኳን ተወለድክ!
Re: ማዘዝ በመቻል፣ ሳትችል ማዘዝ አይገባህም!
Posted: 17 Jan 2024, 17:50
by DefendTheTruth
ስዩም ተሾመ አሁንስ ከእኔ መኮረጅ ጀመረ፣ ትንሽ አዋጣለኝ እንግዲያዉስ።