Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ለህወሃት የሚመጥን ግጥም በትግራዋይ ተገጠመ

Post by Fed_Up » 16 Jan 2024, 03:22

የበሬ፥ሌባ፥ የሰው፥ሌባ
ቀኝ፥ ሃላ፥ ዙር፥ ሩጠህ፥ግባ፥
ምን ይልታል 2 ወር ሙሉ ስብሰባ
አሰቃይቶ ገዳይ እንደ ወባ

የግብፅ፥ ባንዳ፥ እንዳባቱ
ክከፈረንጂ፥ ከሱዳን፥ መዳራቱ
ስልጣን፥ናፋቂ፥እንደ፥ ጥንቱ

ድንቡልቡል፥ ድንጋይ፥ተንከባላይ
ሩጫ፥ብቻ፥ እዘሉኝ፥ ባይ፥

እሙቧ፥ ሲል፥ሰማሁት፥ ሳር፥ ሲበላ
አላማ፥ ቢስ፥ ቆውላላ


ርስት-አልጋ-ደም፥ አስመላሽ
ቀልበ፥ ቢስ፥ አገር፥ አፍራሽ፥

የሞት ሞት ሞተች
ህወሃት የሚሏት ተምች


ተገጠመ: በአጋሜው Axumqezenam