ኤርትሮች የቱርክ ባርነት ታሪካቸው ተነስቶ ዛሬ በጣም ተበሳጭተዋል። ምንድነው ነገሩ አልገባኝም
Posted: 15 Jan 2024, 23:43
ምን አዲስ ነገር አለ። በቱክ ብዙ መቶ አመታት በባርነ ተገዝታቹአል። እና እኛ ምን እናድርጋቹ። እኛ ምን አገባን። ቢያንስ እኛ ከጣልያን ነፃ አወጣናቹ
ከጣልያን ነፃ አውጥተናቸው ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ከፈቀድንላቸው ቦሀላ፣ ማታ 5pm ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ ውጡ የሚባሉ መስሏቸው ሲደናበሩ ነበር።
ጣልያን ወንድ አስከሪዎችን በሙሉ ማታ አስመራን ለቀው እንዲሄድ ያደርጋቸው ነበር። ወደ አስመራ በጥዋት ይመለሱ ነበር ለግርድና
እና ዛዲያ፣ ነፃ አውጥተን ወደ አዲስአባ ስናስገባቸው፣ እኛም እንደሰላጦ ሚስቶቻችሁን ጥላቹ ሳይመሽ ከአዲስ አበባ ውጡ ባለማለታችን ተገርመው፣ እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልን ሲሉም ነበር! እንደአሻቸው የፈለጉበት ቦታ ያለ ከልካይ ሲንሸራሸሩ በጣም ተደንቀው ነበር።
አማማ ኢትዮጵያ የነፃነት ምድር ብለው ነበር!
ዛሬ ደግሞ እማማ ER የነፃነት ድር እያሉ ነው
ከእኛ እኩል እዚህ ወደላይ አንጋጠው እያወሩ ነው። እይ ER