Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 15 Jan 2024, 22:25

በውስጡ ሰላምና አንድነት የሌለው የቀውጢ ሃገር ሌላ ሃገርን ሊያስገብር አይችልም።

ዓብይ ደግሞ የዘመናችን ሂትለር ነው፣ ስለዚህም በምንም ተአምር እሱ የፈጠረውን ቀውስ አልደግፍም ፣ መዘዙ የኢትዮጵያን መደፈር ቢያስከትልም። ጀርመን በሶቪየት ዩኒየንና ምዕራብያኖች ስትወቀጥ ለምን ከሂትለር ጎን አልሆንኩም የሚል ጀርመን የናዚ ደጋፊ ብቻ ነው።

ይኸንን ካልኩኝ በኋላ ፣ ሶማሊያ የባሰች በጭራቃ ሃገር መሆኗን መግለጽ እፈልጋለሁ። አይደለም ትልቋን ኢትዮጵያን ይቅርና ፣ የአምስት ሚሊዮን ህዝብ ብዛት ብቻ ያላትን ሚጢጢ ሶማሊላንድን ለሰላሳ ዓመታት በአጥሯ ላይ ተንጠልጥላ ስትጨፍርባት አንዲትም ትንፍሽ ያላለች ውዳቂ ሃገር ናት። አልሸባብም እንኳን ቢደረብ ፣ የሙጃሂዲን ዓብይን ጦር ማሸንፍ አድደለም አትነቀንቀውም።

ይኸ ሁሉ ግን እንዳይፈጠር ፣ እንጭጩ ዓብይ ሲጀመር የተጭበረበረ ስምምነት ውስጥ መግባት አልነበረበትም።

Horus wrote:
15 Jan 2024, 21:40
የቀረው ሁሉ የመግለጫና ስብሰባ ሆያሆዬ ነው :lol: :lol: :lol:

temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by temari » 15 Jan 2024, 23:43

Horus wrote:
15 Jan 2024, 21:40
የቀረው ሁሉ የመግለጫና ስብሰባ ሆያሆዬ ነው :lol: :lol: :lol:
You don’t know what you are wishing for. Somalia is one of the 3 top export destination countries for Ethiopia.

If Somalia blocked khat import from Ethiopia then that would hurt Ethiopia more than it hurts Somalia as Somalia can most likely replace it by Kenyan khat. Southern Somalis already consume Kenyan khat.

On the contrary, if Somalia banned khat imports from Ethiopia, Abiy will get out of the MoU ASAP.

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 00:05

temari wrote:
15 Jan 2024, 23:43
Horus wrote:
15 Jan 2024, 21:40
የቀረው ሁሉ የመግለጫና ስብሰባ ሆያሆዬ ነው :lol: :lol: :lol:
You don’t know what you are wishing for. Somalia is one of the 3 top export destination countries for Ethiopia.

If Somalia blocked khat import from Ethiopia then that would hurt Ethiopia more than it hurts Somalia as Somalia can most likely replace it by Kenyan khat. Southern Somalis already consume Kenyan khat.

On the contrary, if Somalia banned khat imports from Ethiopia, Abiy will get out of the MoU ASAP.
ተማሪ፣
የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ እርግማን ጫት የሚባል አደንዣዥ ዕጽ እንደ ሚበላ ሰብል ማብቀል የጀመረች ቀን ነው ። አስታውስ ፋኖ ያማራ ወጣት ጫት ላይ መጀንጀን እንዲያቆም እያስተማረ ነው ። በቀረው ኢትዮጵያ ጫትና ከዚያ ጫት ለመፎረሽ በአልኮሆል ብሄራዊ ወረርሽኝ እየወደመ ጫት እንደ ወሳኝ ኤስፖርት ስትደግፍ እጅግ ያስገርማል ። ጫጥ በስጡ ያዘለው ድረግ ኮኬይን ይባላል ። ጥሩነቱ የኮኬይኑ መጠን በጣም ትንሽ ስለሆነ ሱሰኛው ሙሉ ቀን እንደ ከብት ያን ቅጠል ሲያኝክ መዋል አለበት ለመስከር ማለት ነው ። የኢትዮጵያ አምላክ ወጣቶቻችንን ከጫት ሱስ ይጠብቅልን

Union

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Union » 16 Jan 2024, 00:05

Be careful, they are coordinating. They are going around getting alliances. Oromuma don't have a single alliance so far. Somalia will get all the help, Oromuma will lose
Horus wrote:
15 Jan 2024, 21:40
የቀረው ሁሉ የመግለጫና ስብሰባ ሆያሆዬ ነው :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 00:22

union wrote:
16 Jan 2024, 00:05
Be careful, they are coordinating. They are going around getting alliances. Oromuma don't have a single alliance so far. Somalia will get all the help, Oromuma will lose
Horus wrote:
15 Jan 2024, 21:40
የቀረው ሁሉ የመግለጫና ስብሰባ ሆያሆዬ ነው :lol: :lol: :lol:
እስቲ እነዚህ ኮኦርዲኔት የሚያደርጉት ኃይሎች በጭብጥ መሬት ላይ ይህን ይህን ያደርጋሉ ብለህ በቁጥር ግለጻቸው ? (ስብሰባና መግለጫውን ሳይሆን) !! ሰዎች እናደርጋለን የሚሉትን ሳይሆን ማድረግ የሚችሉት ምንድን ነው ብለው ትክክለኛ ጭብጥ መልስ መያዝ አለብህ :idea:

Misraq
Senior Member
Posts: 17702
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Misraq » 16 Jan 2024, 00:27

ወንድማችን ሆረስ ሱማልያ አብይ ላይ ብትዘምት ከአብይ ጋር እንደሚሰለፍ እየነገረን ነው :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 00:31

ዩኒየን
አንድ የረሳሁት ነገር ልጨምርልህ ። የቀይ ባህር አገሮች ተባብለው የሆያ ሆዬ ማህበር አቋቁመው ነበር ። ታዲያ ቀይ ባህር በሁቲ ስትታወክ ወላ ግብጽ ወላ ኤርትራ ወፍ የለም ። አንዳቸውም ከቁጥር አልገቡም ! በዚህ የመናቅ ስድብ ባሜሪካ የተበሳጩት አል ሲሲና ኢሳያስ እግራቸው እስኪነቃ ላይ ታች እያሉ ነው!

Union

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Union » 16 Jan 2024, 00:36

የሱማሌ ህዝብ ወደ ጦሩ እየጎረፈ ነው። ኢትዮጵያጋ ግን ምንም የለም። የፋኖ ዜና ተቆጣጥሮታል። ሱማሌዎች የገንዘብ እና የመሳሪያ ጋጋታ ያለማቋረጥ ከግብፅ ከቻይና እና ከአረብ ሀገሮች ይገባላቸዋል።

ኦሮሙማው ግን የውግያ ሞራል እንኳን የለውም፣ በፋኖ ተኮላሽቷል። የህዝብ ድጋፍም የለውም።

የሞራል የበላይነት ሶማሌጋ ነው። ሱማሌን ፈጣሪ ይርዳት።

ኢትዮጵያ የወራሪዎች ጠላት ነች እንጂ አትወርም
Horus wrote:
16 Jan 2024, 00:22
union wrote:
16 Jan 2024, 00:05
Be careful, they are coordinating. They are going around getting alliances. Oromuma don't have a single alliance so far. Somalia will get all the help, Oromuma will lose
Horus wrote:
15 Jan 2024, 21:40
የቀረው ሁሉ የመግለጫና ስብሰባ ሆያሆዬ ነው :lol: :lol: :lol:
እስቲ እነዚህ ኮኦርዲኔት የሚያደርጉት ኃይሎች በጭብጥ መሬት ላይ ይህን ይህን ያደርጋሉ ብለህ በቁጥር ግለጻቸው ? (ስብሰባና መግለጫውን ሳይሆን) !! ሰዎች እናደርጋለን የሚሉትን ሳይሆን ማድረግ የሚችሉት ምንድን ነው ብለው ትክክለኛ ጭብጥ መልስ መያዝ አለብህ :idea:

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 01:17

አያ ዩኒየን እንግዲህ የሚጥምህን አንተ ታውቃለህ ! የኔና አንተ ንትርክ የሚፈይደው ነገር የለም ። ፋኖ ከሱማሌ ቢተባበር ከኦላ፣ ክትሀነግ ተርታ ከመቆጠር ሌላ ትርፍ አያገኝም! ተጠንቀቅ በሉት ። ልክ እንደ አቢይ አህመድ ባገር ደረጃ ያለውን ድጋፍ ባንድ ቀን እንዳያፈርሰው ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ከፈጣሪ በታች ያለ ነገር ስለሆነ! ለማንኛውም ይመችህ !!!

Misraq
Senior Member
Posts: 17702
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Misraq » 16 Jan 2024, 01:29

Horus wrote:
16 Jan 2024, 01:17
አያ ዩኒየን እንግዲህ የሚጥምህን አንተ ታውቃለህ ! የኔና አንተ ንትርክ የሚፈይደው ነገር የለም ። ፋኖ ከሱማሌ ቢተባበር ከኦላ፣ ክትሀነግ ተርታ ከመቆጠር ሌላ ትርፍ አያገኝም! ተጠንቀቅ በሉት ። ልክ እንደ አቢይ አህመድ ባገር ደረጃ ያለውን ድጋፍ ባንድ ቀን እንዳያፈርሰው ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ከፈጣሪ በታች ያለ ነገር ስለሆነ! ለማንኛውም ይመችህ !!!
አልቡርሃን እንደነገረን ከሆነ አብይና ኦሮሙማው ነው መሬታችንን አልፋሽጋን ውረሩ ያለው፥፥ በሱዳን ከተወረረም በህዋላ ዝም ጭጭ ሆኖዋል፥፥ አብይና ኦሮሙማው ለት ህነግ ወልቃይትን እና ራያን ከፕሪቶርያ በህዋላ ውሰዱ ብሎአል፥፥ ትግሬዎቹ እምቢ አሉት እንጂ፥፥ ታድያ ፋኖ ኦሮሙማው በሚጫወተው ጨዋታ እንዳይጫወት ለምን ትከለክላለህ፥፥ ይበሉት እኛ ምን ቸገረን፥፤ አማሮች ሂዱና አብይን አድኑ እያልክ ነው?

እስቲ ጉራጌዎች ሰልጥኑና ዘምታችሁ ከሱማሌ አድኑት

Union

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Union » 16 Jan 2024, 01:38

ሆረስ

አትሳሳት እንጂ። ምን ነካህ። ፋኖ ከሱማሌጋ አይተባበርም። ፋኖ እኮ እውነተኛው የኢትዮጵያ መሪ ነው በአሁን ሰአት። ፋኖ ግዙፍ ነው አሁን። ፋኖ እኮ ሀገር ነው።

ፋኖ ሱማሌን ትዛዝ መስጠት የሚችል ሀይል ነው።

ከኦሮሙማጋ መዋጋት እንደምትችል ነገር ግን ኢትዮጵያን ወርሬ እይዛለሁ ብላ ማሰብ እንኳን እንዳትችል ትዕዛዝ መስጠት የሚችል ሀይል ነው ፋኖ። ምክንያቱም ኦሮሙማ አልሸባብ ማለት ነው።

በተጨማሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ኦሮሙማው አብይ እራሱ ሸኔ እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ ያውቃል። ስለዚህ ፋኖ ከሸኔጋ ይተባበር አይልም የኢትዮጵያ ህዝብ።

ኢትዮጵያ ግዛትዋ አደጋ ላይ ከሆነ ግን ተወርዋሪው ፋኖ አስተባብሮ በሰአታት ውስጥ እንደሚደርስላት የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል።

Horus wrote:
16 Jan 2024, 01:17
አያ ዩኒየን እንግዲህ የሚጥምህን አንተ ታውቃለህ ! የኔና አንተ ንትርክ የሚፈይደው ነገር የለም ። ፋኖ ከሱማሌ ቢተባበር ከኦላ፣ ክትሀነግ ተርታ ከመቆጠር ሌላ ትርፍ አያገኝም! ተጠንቀቅ በሉት ። ልክ እንደ አቢይ አህመድ ባገር ደረጃ ያለውን ድጋፍ ባንድ ቀን እንዳያፈርሰው ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ከፈጣሪ በታች ያለ ነገር ስለሆነ! ለማንኛውም ይመችህ !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 16 Jan 2024, 01:44

‘ሲሮጡ የታጠቁት ፣ ሲሮጡ ይፈጣል’ እንደሚባለው ፣ ይኸን የአብይን የተርምጠመጠና የተጭበረበረ ውል ዘላቂ የሃገር ሉአላዊነትን ያስከብራል ብዬ አላምንም።

አንደኛ ፣ ውሉ የሃምሳ ዓመት ኪራይ እንጂ ሽያጭ አይደለም። ስለዚህ ‘የተውሶ ይሄዳል ታጥቦ ተመልሶ’ አይነት ነገር ነው።

ሁለተኛ፣ ከጎረቤታችን ጋራ ለመጭው ዘመናት የሚያናቁር ውል ፣ ጤነኛ ውል አይደለም። ፋኖም በለው ማንም በለው ፣ ወደፊት ሃገር የሚያስተዳድረው አካል ባጌጅ baggage የበዛበት ውል ነው የሚረከበው። ወደፊት ደግሞ የቀጠናው የሃይል ሚዛኑ ወዴት እንደሚሄድ አይታወቅም ፣ የኢትዮጵያም የውስጥ ጉዳይ ዕጣ ፈንታ መጥፎም ጥሩም ሊሆን ድችላል።

Horus wrote:
16 Jan 2024, 01:17
አያ ዩኒየን እንግዲህ የሚጥምህን አንተ ታውቃለህ ! የኔና አንተ ንትርክ የሚፈይደው ነገር የለም ። ፋኖ ከሱማሌ ቢተባበር ከኦላ፣ ክትሀነግ ተርታ ከመቆጠር ሌላ ትርፍ አያገኝም! ተጠንቀቅ በሉት ። ልክ እንደ አቢይ አህመድ ባገር ደረጃ ያለውን ድጋፍ ባንድ ቀን እንዳያፈርሰው ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ከፈጣሪ በታች ያለ ነገር ስለሆነ! ለማንኛውም ይመችህ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 01:48

Misraq wrote:
16 Jan 2024, 00:27
ወንድማችን ሆረስ ሱማልያ አብይ ላይ ብትዘምት ከአብይ ጋር እንደሚሰለፍ እየነገረን ነው :lol: :lol:
ቱስ ቱስ ወያኔ ደሞ የወር አበባሽ ደረሰ መሰልኝ :lol: :lol: :lol:

Union

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Union » 16 Jan 2024, 01:50

Brother Misraq,

As always, these are excellent points, bro! We are happy to have you here!

Misraq wrote:
16 Jan 2024, 01:29
Horus wrote:
16 Jan 2024, 01:17
አያ ዩኒየን እንግዲህ የሚጥምህን አንተ ታውቃለህ ! የኔና አንተ ንትርክ የሚፈይደው ነገር የለም ። ፋኖ ከሱማሌ ቢተባበር ከኦላ፣ ክትሀነግ ተርታ ከመቆጠር ሌላ ትርፍ አያገኝም! ተጠንቀቅ በሉት ። ልክ እንደ አቢይ አህመድ ባገር ደረጃ ያለውን ድጋፍ ባንድ ቀን እንዳያፈርሰው ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ከፈጣሪ በታች ያለ ነገር ስለሆነ! ለማንኛውም ይመችህ !!!
አልቡርሃን እንደነገረን ከሆነ አብይና ኦሮሙማው ነው መሬታችንን አልፋሽጋን ውረሩ ያለው፥፥ በሱዳን ከተወረረም በህዋላ ዝም ጭጭ ሆኖዋል፥፥ አብይና ኦሮሙማው ለት ህነግ ወልቃይትን እና ራያን ከፕሪቶርያ በህዋላ ውሰዱ ብሎአል፥፥ ትግሬዎቹ እምቢ አሉት እንጂ፥፥ ታድያ ፋኖ ኦሮሙማው በሚጫወተው ጨዋታ እንዳይጫወት ለምን ትከለክላለህ፥፥ ይበሉት እኛ ምን ቸገረን፥፤ አማሮች ሂዱና አብይን አድኑ እያልክ ነው?

እስቲ ጉራጌዎች ሰልጥኑና ዘምታችሁ ከሱማሌ አድኑት

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 02:07

Selam/ wrote:
16 Jan 2024, 01:44
‘ሲሮጡ የታጠቁት ፣ ሲሮጡ ይፈጣል’ እንደሚባለው ፣ ይኸን የአብይን የተርምጠመጠና የተጭበረበረ ውል ዘላቂ የሃገር ሉአላዊነትን ያስከብራል ብዬ አላምንም።

አንደኛ ፣ ውሉ የሃምሳ ዓመት ኪራይ እንጂ ሽያጭ አይደለም። ስለዚህ ‘የተውሶ ይሄዳል ታጥቦ ተመልሶ’ አይነት ነገር ነው።

ሁለተኛ፣ ከጎረቤታችን ጋራ ለመጭው ዘመናት የሚያናቁር ውል ፣ ጤነኛ ውል አይደለም። ፋኖም በለው ማንም በለው ፣ ወደፊት ሃገር የሚያስተዳድረው አካል ባጌጅ baggage የበዛበት ውል ነው የሚረከበው። ወደፊት ደግሞ የቀጠናው የሃይል ሚዛኑ ወዴት እንደሚሄድ አይታወቅም ፣ የኢትዮጵያም የውስጥ ጉዳይ ዕጣ ፈንታ መጥፎም ጥሩም ሊሆን ድችላል።

Horus wrote:
16 Jan 2024, 01:17
አያ ዩኒየን እንግዲህ የሚጥምህን አንተ ታውቃለህ ! የኔና አንተ ንትርክ የሚፈይደው ነገር የለም ። ፋኖ ከሱማሌ ቢተባበር ከኦላ፣ ክትሀነግ ተርታ ከመቆጠር ሌላ ትርፍ አያገኝም! ተጠንቀቅ በሉት ። ልክ እንደ አቢይ አህመድ ባገር ደረጃ ያለውን ድጋፍ ባንድ ቀን እንዳያፈርሰው ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ከፈጣሪ በታች ያለ ነገር ስለሆነ! ለማንኛውም ይመችህ !!!

ሰላም፣
በሰው ልጆች ማህበር ውስጥ ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን በውል አውቆ የሚጓዝ የለም፤ ሰዎችና ቡድኖች በየግዜው ጥቅምና ሃሳባቸው ስለሚለዋወጥ ያለው የቢሄቪየር ሕግ (ማክሲም) የወደፊቱን ነገር መምረጥ እንጂ መተንበይ አንችልም ይላል ። ስለዚህ የአንድ ሰውም ሆነ ቡድን ችሎታ ወደ ፊት አንድ ነገር ቢከሰት በዚያ ክስተት ላይ ትክክለኛና ከሱ ጥቅም ጋር የሚጣጣም ምርጫ ለማድረግ ብቁ ሆኖ መገኘት ነው ። ወሳኝ ክህሎት የሚባለው ። ነገና የዛሬ 5 ፣ 10 ፣ 50 አመት ሱማሌ ይህን ታደርጋልቸ በሚል መላ ምት ፖሊሲ አይቀረጽም ። ዛሬ ባሉት ሁኔታዎች ውስጥ ምን ምርጫ አለኝ? የሚለው ነው የህሎት መርህ ።

ሌላ ቦታ በሰፌው እንደ ተባባልነው የሱማሊላንድ ችግር የሱማሌ ችግር ነው ። ሱማሌ በሰላምም ሆነ በኃይል ሱማሌላንድ መጠቅለል አልቻለችም ፣ አትችልም ። ስለሆነም ሱማሌ ከኢትዮጵያ ጋር መነታረክ ትታ ከሱላሌላንድ ጋር መፋታት አለባት ። ከዚያ በተረፈ ራሳቸው ሱማሊውላንዶች እኛ የሱማሌ አካል አይደለንም እያሉ ሌሎች የውጭ አገሮች አይ በግድ መሆን አለብሽ ሊሉ ሕግም ሆነ ሞራል ፍልስፍና አይፈቅድም ። ይህ ማለት ደሞ ከብደ ወይም ሆረስ የሱማሌላንድን መብት በመርህ ደረጃ ሊድግፍ ይችላል ። እኔ ሱማሌላንድ አገር የመሆን ብቃት ያሳዩ ስለሆነ ይህ መብታቸው እንዲከበርላችው ከድሮ ጅመሬ ያለኝ አቋም ነው።

ከአቢይና ኦሮሙማ ጋር ያለንን ጠብ ከሱማሌላንድ መብት ጋር አናምታታው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 16 Jan 2024, 08:14

ሆረስ - With all due respect አልስማማም፦

ወደፊት የሚሆነውን ማወቅ ባይቻልም፣ በአቦ ሰጡኝ ዛሬ ከመወሰን ይልቅ ፣ ሊሆኑ ለሚችሉት አማራጮች ሁሉ መዘጋጀት ያስፈልጋል። የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የሚቀረፀው በዚህ ህሳቤ እንጂ ፣ ጠንቋይ በማማከር አይደለም።

አንድም ሌላ የአፍሪካ ሃገር ትንፍሽ ሳይል ሸውራራው ዓብይ ብቻ ዘሎ ሶማሌላንድን እውቅና እሰጣለሁ ማለቱ ፣ ምንም የውጭ ጉዳይ ፖለቲካ ዕውቀት እንደሌለው ያሳያል። ለዚህም ነው ዛሬ አንድም ሃገር በግልፅ ወጥቶ የማይደግፈው ፣ እሱም አንዴ ‘እውቅና እንሰጣለን’ በሌላ ጊዜ ደግሞ ‘በሂደት ነው የምንሰጠው’ እያለ የሚዘባርቀው።

በዓብይ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላው በስርዓቱም ምንም እምነት ስለሌለኝ ፣ ይኸንን ስምምነት አልደግፈውም። በማንኛውንም የውጭ ግንኙነቱም እምነት የለኝም። እንዳልከውም ዋና ዓላማው የብሄራዊ ጥቅምን ለማስከበር አይመስለኝም። እንደዛ ቢሆን ኖሮ የዛሬ አምስት ዓመት ከኤርትራ ጋር የጀመረውን የአሰብ ወደብ የመጠቀምን ስምምነት አያፈርሰውም ነበር። የሃገር ውስጥ ፖለቲካው የእሳት ረመጥ ሲሆንበት የሰሜኑን ክፍል በሙሉ በቀጥታ ሊጠቅም ወደማይችለውና የኦሮሞን ግዛት ብቻ በቀጥታ ሊጠቅምና ሊያስፋፋ ወደሚችለው አማራጭ ነው የሮጠው። የማሪን ሚሊቴሪ marine military ቤዙም ዋና ዓላማ ይኸው ነው።

እንደምገምተው አንተም በደንብ ሳታስብበት ነው በስሜት የምትደግፈው ምክንያቱም ሌላ ቦታ ለመከራከሪያ እንዲያመች ብቻ ይመስላል ፣ አብይ የሶማሊላንድን ችግር ምክንያት አድርጎ ጦሩን ከአማራ ያስወጣል ፣ ፋኖም የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ይሆናል አልክ። ይኸ ምክንያት ብቻ ‘የብሄራዊ ጥቅም’ የሚለውን ውሃ የማይቋጥር የመከራከያ ነጥብ ውድቅ ያደርገዋል። ፋኖስ ወደፊት የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት የሚሆን ከሆነ ዛሬ በወደቡ ላይ ያለውን አቋም እኛ ‘አጨብጫቢዎቹ’ ከግምት ውስጥ ማስግባት የለብንም? የፋኖን ግልፅ አቋም ምን እንደሆነ በትክክል ባላውቅም ፣ እንደዚህ የተጨማለቀ ያላዋቂ ስምምነት ይደግፋሉ የሚል ምንም ዕምነትም ምክንያትም የለኝም።

Horus wrote:
16 Jan 2024, 02:07
Selam/ wrote:
16 Jan 2024, 01:44
‘ሲሮጡ የታጠቁት ፣ ሲሮጡ ይፈጣል’ እንደሚባለው ፣ ይኸን የአብይን የተርምጠመጠና የተጭበረበረ ውል ዘላቂ የሃገር ሉአላዊነትን ያስከብራል ብዬ አላምንም።

አንደኛ ፣ ውሉ የሃምሳ ዓመት ኪራይ እንጂ ሽያጭ አይደለም። ስለዚህ ‘የተውሶ ይሄዳል ታጥቦ ተመልሶ’ አይነት ነገር ነው።

ሁለተኛ፣ ከጎረቤታችን ጋራ ለመጭው ዘመናት የሚያናቁር ውል ፣ ጤነኛ ውል አይደለም። ፋኖም በለው ማንም በለው ፣ ወደፊት ሃገር የሚያስተዳድረው አካል ባጌጅ baggage የበዛበት ውል ነው የሚረከበው። ወደፊት ደግሞ የቀጠናው የሃይል ሚዛኑ ወዴት እንደሚሄድ አይታወቅም ፣ የኢትዮጵያም የውስጥ ጉዳይ ዕጣ ፈንታ መጥፎም ጥሩም ሊሆን ድችላል።

Horus wrote:
16 Jan 2024, 01:17
አያ ዩኒየን እንግዲህ የሚጥምህን አንተ ታውቃለህ ! የኔና አንተ ንትርክ የሚፈይደው ነገር የለም ። ፋኖ ከሱማሌ ቢተባበር ከኦላ፣ ክትሀነግ ተርታ ከመቆጠር ሌላ ትርፍ አያገኝም! ተጠንቀቅ በሉት ። ልክ እንደ አቢይ አህመድ ባገር ደረጃ ያለውን ድጋፍ ባንድ ቀን እንዳያፈርሰው ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ከፈጣሪ በታች ያለ ነገር ስለሆነ! ለማንኛውም ይመችህ !!!

ሰላም፣
በሰው ልጆች ማህበር ውስጥ ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን በውል አውቆ የሚጓዝ የለም፤ ሰዎችና ቡድኖች በየግዜው ጥቅምና ሃሳባቸው ስለሚለዋወጥ ያለው የቢሄቪየር ሕግ (ማክሲም) የወደፊቱን ነገር መምረጥ እንጂ መተንበይ አንችልም ይላል ። ስለዚህ የአንድ ሰውም ሆነ ቡድን ችሎታ ወደ ፊት አንድ ነገር ቢከሰት በዚያ ክስተት ላይ ትክክለኛና ከሱ ጥቅም ጋር የሚጣጣም ምርጫ ለማድረግ ብቁ ሆኖ መገኘት ነው ። ወሳኝ ክህሎት የሚባለው ። ነገና የዛሬ 5 ፣ 10 ፣ 50 አመት ሱማሌ ይህን ታደርጋልቸ በሚል መላ ምት ፖሊሲ አይቀረጽም ። ዛሬ ባሉት ሁኔታዎች ውስጥ ምን ምርጫ አለኝ? የሚለው ነው የህሎት መርህ ።

ሌላ ቦታ በሰፌው እንደ ተባባልነው የሱማሊላንድ ችግር የሱማሌ ችግር ነው ። ሱማሌ በሰላምም ሆነ በኃይል ሱማሌላንድ መጠቅለል አልቻለችም ፣ አትችልም ። ስለሆነም ሱማሌ ከኢትዮጵያ ጋር መነታረክ ትታ ከሱላሌላንድ ጋር መፋታት አለባት ። ከዚያ በተረፈ ራሳቸው ሱማሊውላንዶች እኛ የሱማሌ አካል አይደለንም እያሉ ሌሎች የውጭ አገሮች አይ በግድ መሆን አለብሽ ሊሉ ሕግም ሆነ ሞራል ፍልስፍና አይፈቅድም ። ይህ ማለት ደሞ ከብደ ወይም ሆረስ የሱማሌላንድን መብት በመርህ ደረጃ ሊድግፍ ይችላል ። እኔ ሱማሌላንድ አገር የመሆን ብቃት ያሳዩ ስለሆነ ይህ መብታቸው እንዲከበርላችው ከድሮ ጅመሬ ያለኝ አቋም ነው።

ከአቢይና ኦሮሙማ ጋር ያለንን ጠብ ከሱማሌላንድ መብት ጋር አናምታታው ።

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Abere » 16 Jan 2024, 10:27

ሆረስ፤

___በመጀመሪያ ስለ ጫት ያነሳኸው ጉድይ አዎ ጫት የምስራቅ አፍሪካ አደንዛዥ ዕፅ ነው። ይህ አደገኛ ዕፅ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ያበላሸ ጀዝባ፤ የጎዳና ላይ ዕብድ፤ የድሪያ እና የወሲብ ማስፋፊያ ሰይጣን የሸናበት ቅጠል ነው። የሚያሳዝነው በመንግስት የገቢ ምንጭ ( ካሽ ክሮፕ) ተደርጎ እንደ ቆዳ እና ሌጦ ወይም ሰሊጥ ነው የሚታየው። የስንት ሰው ጥርስ በሀረር፤በሸዋ፤በጂማ ወዘተ ተቦድሶ ስታይ ጫታም መሆኑን ይነግርሃል። ተሰፋ የቆረጡ ወጣቶች ወይም ገንዘብ የመዘበሩ ባለስልጣናት እንደ ከብት ተመስገው ሲያመንዥኩ ማየት አሳፋሪ ነው። በእውኑ ማድረግ ያልቻለውን በምርቅና ህልም ያየዋል፤ ሴራ እና ወንጀል የሚወጠንው ከዚህ በርጫ ፍረሻ ላይ ነው። አገር አፍራሽ ፍረሻ።

____ በመቀጠል የጅቡቲ ይሁን የሶማልያ ባለስልጣናት ወይም ህዝብ መንቀሳቀሻ ነዳጁ የኢትዮጵያ ጫት ነው። የሚገርምህ የጅቡቲ ባለስልጣናት ከሰዓት በኋላ ስብሰባ እና ቢሮ አይገቡም ይባላል - የጫት ሰዓታቸው ነው የሚል ሃሜት ሰምቻለሁ። በዚያ በየጀዝባ ሰዓት ማነጋገር አስቸጋሪ ነው ማለት ነው። ሶማሊያም እንድሁ ጫት የደም ስር ማነቃቂያ ነዳጃቸው ነው። እንዳውም ጅቡቲን ለመቅጣት ከተፈለገ ምግብ እና ውሃ ሳይሆን መጀመሪያ በጫት ብቻ ይቻላል ይላሉ ብዙዎች። ጫት የለም ህይወት የለም። ወይም ጫት ላይ ናቸው መንገዶች ጸጥ እረጭ ብለዋል ማለት ነው።
__
_ ሌላው ይህ ሰሞነኛው የኢትዮጵያ የባህር በር መብት ትኩሳት እና አቧራ እያስነሳች ያለችው ግብጽ እና ጥቋቁር ባሪያዎቿን በተመለከተ ለመላት የምችለው አንድ ወይ ሁለት ነገር አለኝ።

(1) አብይ አህመድ የወደብ እና የባህር በር የመብት ጥያቄ ያቀረበው ከእውነተኛው ልቡ ኢትዮጵያን በመውደድ ሳይሆ የእራሱን የኦሮሙማ ዘመነ መንግስት እስትንፋስ ለማስቀጠል መሆኑ 100% ግልጽ ነው። ይህ ደግሞ ጥያቄው የተነሳበት ሰአት እና እንድሁም የአብይ አህመድ የኋላ ታሪኮች ማረጋገጫዎች ናቸው። ይህን ካርድ የሳበበትም ምክንያት ደግሞ ጥያቄው የሁሉም ኢትዮጵያዊ መሰረታዊ ጥያቄ ስለሆነ አዋጭ የመጨረሻ እርምጅ ነው በማለት ነው። አብይ ጥያቄውን ያለጊዜው አነሳው እንጅ ጥያቄው የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ ነው። ይህ

(2) ኢትዮጵያ የባህር ሃይል እና ወደብ አያስፈልጋትም የሚል ጽኑ እምነት ያለው ዜጋ ካለ ምንም እኳን ያለሰዐቱ እና ጽናት በሌለው መሪ ቢነሳም ግንዛቤው የእራሱ ነው። ግን ጥያቄው መሰረታዊ ነው። ይህን የሚቃረን ካለ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጥላቶችን በመደገፍ የእነርሱም ኢ-ፍትሃዊ ፍርደ ግምድል መብት ካረጋገጥን ለወድፊቱ ትውልድ ሌላ የመከራከሪያ ዕዳ ለጠላቶቻችን መሳሪያ አቀበልናቸው ማለት ነው። ባሏን ጎዳሁ ብላ ምኗን በእንጨት ወጋች አይነት ነገር።ስለዚህ አብይ አህመድ ያነሳው ጥያቄ ሁላችን የምናውቀውን የኢትዮጵያን የመብት ጥያቄ ነው። ይህ ጥያቄ በወያኔ የተዳፈነ የኢትዮጵያ የእውነት እረመጥ እንጅ አሁን የተወለደ አይደለም። ይህ ማለት አብይ አህመድን መደገፍ አይደለም። የኢትዮጵያን ዘላቂ መብት እና ጥቅም መደገፍ የዜግነት ግደታ ነው። ይህን ጉዳይ አብይ ቢወገድ ሌላው ሊያስቀጥለው የሚችል ግደታ ነው። ከዚህ ፎረም እኔ በበኩሌ አስተያተት ለመስጠት የምሳተፈው የኢትዮጵያን ታሪካዊ ነጻነት እና ዘላቂ ጥቅም ለማስከበር እንጅ ከኢትዮጵያ ጥቅም በተጻራሪ የሚቆሙትን ለማስደሰት አይደለም - የብዙዎቻችን አቋምም ይህ ይመስለኛል። ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እንጅ በብልጣብልጥነት ኢትዮጵያን እጆቿን አስሮ ለመዝረፍ መዘጋጀት ደግሞ ወንጀል ነው።

____በመጨረሻ ፋኖን በተመለከት ያነሳኸው 100% ትክክል ነው። ፋኖ ግብጽ እና ጥቋቁር ባሪያዎቿን ደግፎ የቆመ ዕለት አዳም እና ሄዋን እግዜር አትብሉ ያላቸውን የዛፍ ፍሬ በልተው የሞቱትን ሞት ይሞታሉ - በህዝብ ይተፋሉ ታሪካቸውም ይቆሽሻል። የፋኖ ትግል አላማ አንድ ብቻ ኦሮሙማን (እራሱ ጸረ-ኢትዮጵያዊ ስለሆነ) ታግሎ መጣል። ግብጽ እና ግብረአብሮቿ አማራን ሊያንፈላሡ ሳይሆን ሊገድሉ ሊዘርፉ ነው። የደገፍከው ጥላት ካሸነፈ በኋላ ኢትዮጵያን አሸነፍኩ እንጅ ተደግፌ አይልህም። ደርግን ለ6 እርግር እራሱ፤ ሆድ ጀርባውን ተብትበው ጥለው እኔ ነኝ ኢትዮጵያን ያሸንፍኩት ይልሃል። ስለዚህ የታሪክ ጠባሳ እንዳይመጣ መጠብቀቅ ግድ ይላል። ፋኖ መጠንቀቅ ያለበት በግብጽ እና ጥቋቁር ባሪያዎቿ ከቀጠሯቸው ዩቲዩበሮች ነው። የሶማልያ እና የግብጽ አቋም የያዙ ዩቲዩበሮች ስለ እነዚህ እያቀነቀኑ አንዳንድ የዋህ ፋኖዎችን ደግሞ ከትግል ሜዳ እያሉ ያቀርባሉ። ይህ ለፋኖዎች ጥሩ የህዝብ እይታ አይሰጥም። ግብጽ እና ባሪያዎቿን የሚያፈቅር ልብ ለኢትዮጵያዊው ፋኖ አይሰራም - ለተንኮል ነው። ስለዚህ ፋኖ በእንደዚህ አይነት ቀውጢ ሰአት የእራሱ ሚድያ ያስፈልገዋል። የሀሰት ፋኖ በመሆንም ጥላሸት ሊቀቡት ይችላሉ።

በተረፈ ግን ይህ ፈረንጆች ከቅኝ ግዛት በኋላ የአፍሪካ ቀንድ እያሉ የሚጠሩት በዕድሜ ልክ አምባገነኖች እና ምድር ጦር አምጭ በሚሉ ከሚገባ በላይ ስለተበሳበሰ ይህ ቀጠና ጎማው ተንፍሷል መቀየር አለበት። አሁን የምናየው የደመ-ነፍስ ላይ እታች የወጣ የግድ መውደቅ ስላለብት የተፈጥሮ ማህበራዊ ህግ በመሆኑ ነው -ሌላ ምንም አዲስ ነገር የለም። መልካም አድስ የታሪክ እና የነጻነት ምዕራፍ ለኢትዮጵያ!

Right
Member
Posts: 4758
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Right » 16 Jan 2024, 12:17

The deal Abiye Ahmed Ali signed with Somali Land have a personal agenda. Distracting Ethiopians from opposing his power.

But the interesting part of this news is that Somali Land’s interest to work with Ethiopia.
Now the noise makers and Eritrea sympathizers seem to twist the issue as if Ethiopia invaded or forced Somali Land for a port. No.

Besides Djibouti Somali Land or Somalia is a future gateway to the international water for Ethiopia. But what ever differences they have between Somali Land, Punt Land and Somalia is for Somalians to resolve. Ethiopia may even help them to settle their differences and work with Ethiopia.

It is all positive for Ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሃሰን ሼክ የጦርነት ጡሩምባ ለመዝጋት አንዲትም ቅጠል ጫት ሱማሌ እንዳይገባ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው!

Post by Abere » 16 Jan 2024, 12:43

Right,

What Egypt and her black puppies saying is " Egypt should Freely use the Abay River water, but Ethiopia cannot access the Red Sea and the Gulf water".
It is all about spoiling Egypt and jailing Ethiopia :lol: The truth is Ethiopia cannot be taken a siege. At one point it has to be broken.

Right wrote:
16 Jan 2024, 12:17

Post Reply