Page 1 of 1
አሸዋ፥ ላይ፥ መስርተው፤
Posted: 14 Jan 2024, 10:41
by Axumezana
አሸዋ፥ላይ፥መስርተው፥ፎቅ፥ሊሰሩ ቢጥሩ
ፍርክስክሱ ወጣ፥ ሲንቀጠቀጥ፥ ምድሩ
እንዱ ገንዘብ ወዳጅ፥ እንዱ አማቼ ነው
የፋኖዬ ነገር ግራ የተጋባው
ጠላትን ቢገጥሙ አቅምን ሳይገምቱ
ማጠፍያው አጠረ ሱሉልታ አቀበቱ
ወይ ልጄ ወይ ልጄ አለቀሰ ጎጃሜ
እስክንድር የያዛው ጋኔን ገባና ሉማሜ
መተላለቅ ሆነ ከንቱ በጭካኔ
Re: አሸዋ፥ ላይ፥ መስርተው፤
Posted: 14 Jan 2024, 10:58
by Tog Wajale E.R.
* የ'ሌላ፥ሰው፥ፎቕና፥ንብረት፥የ'ሚመኝ፥የ'ሚዘርፍ * !!
* ችጋራም፥ችግራይ፥እና፥ግማ°ታም፥ጴንጤ፥ጋላ፥ባንቱ* !!
* የ'ኣጋንንት፥ውላጆች፥ብቻ፥ናቸው * !!
Re: አሸዋ፥ ላይ፥ መስርተው፤
Posted: 14 Jan 2024, 11:28
by Abere
የአሜሪካ ድጋፍ፤ የግብጽ የአረብ ምድር እንድሁም ያሻዕብያ፤
ያን የትኋን ጉዞ 17 ዓመት የፈጀበት ጥርጊያ፥
100,000 ወያኔ አስደርጎ ትብያ::
እንድያ ሲንቀባረር ደርግ ጣልኩ እያለ - ሪኮርድ የያዘ መስሎት እያቅራራ፤
ወርቅ ህዝብ እያለ እመበር ተገዳላይ ሲያስጨፍር ሲያጓራ፤
እንክትክቱ ወጥቶ ከአፈር ላይ ተዘራ- የሸክላ ገል ሆነ ተፈጸመ ጉራ።
ተወለደ ጀግና ተወለደ ታጋይ ከመድራ አማራ፤
በዶ እጁን ተነስቶ ማተቡን ተማምኖ የሚፈጽም ጀብድ።
ይህ አይደለም ትግራይ - ፍርሃት የቆፈነው፤
የነበላባል ምድር ጎጃሜ፤ጎንደሬ ወሎየ ሸዋነው።
ጠዋት የተናገርው ማታ ሚገኝበት
ይክበር ቤተ-አማራ የሰው ልጆች ኩራት።
የምን 17 የምን 50 አመታት - የዔሊ መንገድ፤
1 አመት ሳይሞላ የጥላቱን ክምር አረገው አመድ።
የብዙሃን ተስፋ የነጻነት ጎህ ቀዳጅ፥
ትከበር ትመስገን የፋኖ ወላጂ።
Thanks to Fano - Woyane/TPlF/ is dead forever. Next move is raging and achieved significant milestone, 90% of Amhara is effectively freed from OLF-PP, junior of deceased Woyane. Sadly, Tigray is still mourning from the recent devastation. The Mekelle stone statute of so-called " martyrs of cowardhood' is a show of luck of embracing misfortune. My advice, destroy that stones piles of rats -it is a symbol of bad luck.