Page 1 of 1
አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው
Posted: 13 Jan 2024, 20:35
by Union
Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው
Posted: 13 Jan 2024, 21:02
by Union
ገሸሽ በል ባክህ ጩኸታም፣ ቦሀላ ከቼሳ በል ለማንኛውም አለው እኮ

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው
Posted: 13 Jan 2024, 23:22
by Union
LA gate way የሚል ጉርድ ጃኬት አድርጎ እየሱስ ጌታ ነው ሲልህ ምን ትለዋለህ
የking James ተከታይ ባሪያዎች ያስቃሉ

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው
Posted: 13 Jan 2024, 23:27
by Union
Live and die in LA, baby! Yeaaaa
Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው
Posted: 13 Jan 2024, 23:32
by Union
Live and die in LA የሚል ጃኬት አድርጎ "እየሱስ ጌታ ነው" ሲልህ
West side, baby ብትለው
.
Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው
Posted: 13 Jan 2024, 23:43
by Union
ለ25 አመት 4ሺ ዶላር በወር በነጮች ሲከፈላት የነበረች ጴንጤ የተመሳሳይ ፆታን ጋብቻ ደግፊ ስትባል እምቢ በማለቷ ከውጭ ሀገር ወደ ባንክ ሒሳቧ ሲገባ የነበረው ብር ተቋረጠ።
እየሰበሰበች የምትሰብካቸም ተበተኑ
ሀሌ ሉያ

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው
Posted: 13 Jan 2024, 23:45
by euroland
በላይነሽ አጋሜው
ቁልቋል ነው እንዴ ያጨስሺው ዛሬ?
Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው
Posted: 13 Jan 2024, 23:54
by Union
በቅርብ ግዜ ውስጥ ነጮቹ ተስፋ ይቆርጡና ለሁሉም ፓስተሮች የሚለቀቀውን ዶላር ሲያቋርጡስ፣ አቤት የዛኔ ወደ እናት ተዋህዶ የሚጎርፈው የቆስጤ መሀት
The west is done with using religion now. It's exposed and they have finished their work. They would not give money unless he/she is lbgt. They will abandon all religions and so will stop financing the so called pasters all over the world.
