Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው

Post by Union » 13 Jan 2024, 21:02

ገሸሽ በል ባክህ ጩኸታም፣ ቦሀላ ከቼሳ በል ለማንኛውም አለው እኮ :lol:

Union

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው

Post by Union » 13 Jan 2024, 23:22

LA gate way የሚል ጉርድ ጃኬት አድርጎ እየሱስ ጌታ ነው ሲልህ ምን ትለዋለህ :lol: :lol:

የking James ተከታይ ባሪያዎች ያስቃሉ :lol:

Union

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው

Post by Union » 13 Jan 2024, 23:27

Live and die in LA, baby! Yeaaaa :lol:



Union

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው

Post by Union » 13 Jan 2024, 23:32

Live and die in LA የሚል ጃኬት አድርጎ "እየሱስ ጌታ ነው" ሲልህ


West side, baby ብትለው :lol: :lol:

.
Last edited by Union on 14 Jan 2024, 00:38, edited 2 times in total.

Union

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው

Post by Union » 13 Jan 2024, 23:43

ለ25 አመት 4ሺ ዶላር በወር በነጮች ሲከፈላት የነበረች ጴንጤ የተመሳሳይ ፆታን ጋብቻ ደግፊ ስትባል እምቢ በማለቷ ከውጭ ሀገር ወደ ባንክ ሒሳቧ ሲገባ የነበረው ብር ተቋረጠ።

እየሰበሰበች የምትሰብካቸም ተበተኑ

ሀሌ ሉያ :lol:

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው

Post by euroland » 13 Jan 2024, 23:45

በላይነሽ አጋሜው
ቁልቋል ነው እንዴ ያጨስሺው ዛሬ?


Union

Re: አጭቤው አጭቤውን ሲያጨናንቀው

Post by Union » 13 Jan 2024, 23:54

በቅርብ ግዜ ውስጥ ነጮቹ ተስፋ ይቆርጡና ለሁሉም ፓስተሮች የሚለቀቀውን ዶላር ሲያቋርጡስ፣ አቤት የዛኔ ወደ እናት ተዋህዶ የሚጎርፈው የቆስጤ መሀት :lol:

The west is done with using religion now. It's exposed and they have finished their work. They would not give money unless he/she is lbgt. They will abandon all religions and so will stop financing the so called pasters all over the world. :lol:

Post Reply