Page 1 of 1
ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 13:13
by DefendTheTruth
ለእኔ ኤርትሪያ ማለት ትወድቅ ትወድቅ ና መሬት ስትነካ ዉድቀቷን በሌላ አካል የምታመካኝ ምጢጢ አገር ናት።
ማኘክ ከምትችል በላይ ትጎምጥ ና ማኘኩ ስያቅታት በሌላ ሰዉ ታመከኛለች።
ሌላ አገላለጽ ጨምርላት ከልከኝ፣ ቅኝ ተገዝታ ስታበቃ የቅኝ መገዛቷን ታሪክ በቁጭት ሳይሆን በኩራት የምታወራ ፍጡር ናት።
ከዚህ በላይ የምታዉቁትን ጨምሩበት።
Of course I am aware of the fact that there are a lot of decent and upright people in Eritrea too, whom I don't want to include in this definition. The bad image was given to them by the ugum Shabos they raised and brought to this level. All of them should stand up and liberate themselves from this vampire, I advice them.
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 13:17
by Fiyameta
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 13:33
by DefendTheTruth
You could be a certain cartoonist, it is okay to have such a "profession", to earn one's living. But the idea of cartoonist is about to entertain, not to mix with that in every body's conversation on issues of vital interest.
In addition to your current profession, you can also grow up and learn about how to engage in serious discussions, if you care about yourself.
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 15:22
by Selam/
የተረጋጋ ኢትዮጵያዊ “ጎረቤታችን!” ብሎ ይገልፃቸዋል። የአንተ ዓይነቱ ሽኮኮ ወያኔ ደግሞ “ዋጋችንን ሰጡን!” ብሎ ይሰቀጥጠዋል።
DefendTheTruth wrote: ↑13 Jan 2024, 13:13
ለእኔ ኤርትሪያ ማለት ትወድቅ ትወድቅ ና መሬት ስትነካ ዉድቀቷን በሌላ አካል የምታመካኝ ምጢጢ አገር ናት።
ማኘክ ከምትችል በላይ ትጎምጥ ና ማኘኩ ስያቅታት በሌላ ሰዉ ታመከኛለች።
ሌላ አገላለጽ ጨምርላት ከልከኝ፣ ቅኝ ተገዝታ ስታበቃ የቅኝ መገዛቷን ታሪክ በቁጭት ሳይሆን በኩራት የምታወራ ፍጡር ናት።
ከዚህ በላይ የምታዉቁትን ጨምሩበት።
Of course I am aware of the fact that there are a lot of decent and upright people in Eritrea too, whom I don't want to include in this definition. The bad image was given to them by the ugum Shabos they raised and brought to this level. All of them should stand up and liberate themselves from this vampire, I advice them.
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 15:45
by euroland
ጥሩ ጥያቄ ነው
እንዲህ ተብላ ትገልፃለች ፤
እቺ ሚጢጢ አገር የአንዲት ግዙፍ የጎረቤት የጦር መሪዎች የሚባሉትን ፤ ከፊልድ ማርሻል እስከ ጀነራል ተብለው በአሁኑ ሰአት የሚጠሩትን በአንድ ወቅት ማርካ እሳህል ደጀን ላይ የወጥ ቤት ባለሞያ፣ የሻዕቢያ መሪዎች ካልሲ አጣቢ፣ ለሻዕቢያ ወታደሮች ለመዝናኛ ዘፋኝና ጨፋሪ፣ ተላላኪና፣ አፅጂ በመሆን አገልግለዋት በነፃ የለቀቀች አገር ናት ተብላ ትገልፃለች። እንሆ የቀዶም አገልጋዮቿ ዛሬ የኮኮብ መአት በትከሻቸው ደርድረው የአረቦች ጌቶቻቸውን ተልእኮ ተቀብለው እሷን ሊያስፈራሩ ይሞክራሉ።
DefendTheTruth wrote: ↑13 Jan 2024, 13:13
ለእኔ ኤርትሪያ ማለት ትወድቅ ትወድቅ ና መሬት ስትነካ ዉድቀቷን በሌላ አካል የምታመካኝ ምጢጢ አገር ናት።
ማኘክ ከምትችል በላይ ትጎምጥ ና ማኘኩ ስያቅታት በሌላ ሰዉ ታመከኛለች።
ሌላ አገላለጽ ጨምርላት ከልከኝ፣ ቅኝ ተገዝታ ስታበቃ የቅኝ መገዛቷን ታሪክ በቁጭት ሳይሆን በኩራት የምታወራ ፍጡር ናት።
ከዚህ በላይ የምታዉቁትን ጨምሩበት።
Of course I am aware of the fact that there are a lot of decent and upright people in Eritrea too, whom I don't want to include in this definition. The bad image was given to them by the ugum Shabos they raised and brought to this level. All of them should stand up and liberate themselves from this vampire, I advice them.
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 15:55
by euroland
Great response! I couldn’t have said it better
Selam/ wrote: ↑13 Jan 2024, 15:22
የተረጋጋ ኢትዮጵያዊ “ጎረቤታችን!” ብሎ ይገልፃቸዋል። የአንተ ዓይነቱ ሽኮኮ ወያኔ ደግሞ “ዋጋችንን ሰጡን!” ብሎ ይሰቀጥጠዋል።
DefendTheTruth wrote: ↑13 Jan 2024, 13:13
ለእኔ ኤርትሪያ ማለት ትወድቅ ትወድቅ ና መሬት ስትነካ ዉድቀቷን በሌላ አካል የምታመካኝ ምጢጢ አገር ናት።
ማኘክ ከምትችል በላይ ትጎምጥ ና ማኘኩ ስያቅታት በሌላ ሰዉ ታመከኛለች።
ሌላ አገላለጽ ጨምርላት ከልከኝ፣ ቅኝ ተገዝታ ስታበቃ የቅኝ መገዛቷን ታሪክ በቁጭት ሳይሆን በኩራት የምታወራ ፍጡር ናት።
ከዚህ በላይ የምታዉቁትን ጨምሩበት።
Of course I am aware of the fact that there are a lot of decent and upright people in Eritrea too, whom I don't want to include in this definition. The bad image was given to them by the ugum Shabos they raised and brought to this level. All of them should stand up and liberate themselves from this vampire, I advice them.
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 16:07
by Roha
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 17:39
by Fed_Up
በሚጢጢየዋ እንግሊዝ ድጎማ ወፌ ቆመች ወፌ ቆመች ተብላ እምትኖር ኢትዮጵያ እየኖርክ ...
ለማኝ
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 17:43
by Axumezana
I describe Eritrea!
Ascari!
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 17:47
by Abere
It looks now you lost the fight. Of all the things in the world you thought you insulted in Ethiopia. No, you did not.
ከዝሆን ጀርባ ላይ የተለጠፈች አይጥ ዝሆን ያከለች ይመስላታል- ወይም ዝሆን የሆነች ይመስላታል። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዝሆን ነች። አቅሙን አያውቅ ሸክሙን አትሁኑ። መከበር በከንፈር የሚለውን የአማራ ብሂል አስተውል።
Fed_Up wrote: ↑13 Jan 2024, 17:39
በሚጢጢየዋ እንግሊዝ ድጎማ ወፌ ቆመች ወፌ ቆመች ተብላ እምትኖር ኢትዮጵያ እየኖርክ ...
ለማኝ
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 18:13
by DefendTheTruth
Axumezana wrote: ↑13 Jan 2024, 17:43
I describe Eritrea!
Ascari!
I really wonder if there are any other people around the world who gladly take a pride of one's colonial history like the Shabos do.
አንዳንዴ እኮ አፍሪካኖችም አይደለንም ለማለት ይቃጣቸዋል።
ይህ እርግማን መሆን አለበት!
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 20:47
by Fed_Up
Abere wrote: ↑13 Jan 2024, 17:47
It looks now you lost the fight. Of all the things in the world you thought you insulted in Ethiopia. No, you did not.
ከዝሆን ጀርባ ላይ የተለጠፈች አይጥ ዝሆን ያከለች ይመስላታል- ወይም ዝሆን የሆነች ይመስላታል። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዝሆን ነች። አቅሙን አያውቅ ሸክሙን አትሁኑ። መከበር በከንፈር የሚለውን የአማራ ብሂል አስተውል።
Fed_Up wrote: ↑13 Jan 2024, 17:39
በሚጢጢየዋ እንግሊዝ ድጎማ ወፌ ቆመች ወፌ ቆመች ተብላ እምትኖር ኢትዮጵያ እየኖርክ ...
ለማኝ
ኤርትራን ከሰደበ ... አዎን!! አስታጥቀዋለሁ :: አንተም ፍርደ ገምድሉም ብትሆን ማን ይለቅሃል:: ካከበርከኝ አከብርሃለሁ ልታቀለኝ ከፈለግ ደግሞ እንደ ለማኝ ብርድልብስ ተጥፋ ትልቅ የምትመስለው ለማኝ አገር አውርጄ አንጥፌ እረግጣታለሁ:: ኤርትራ ለኔ ዝሆን ሳትሆን ከዝሆን በላይ "አለም" ናት::
Re: ኤሪትሪያ የምትባል አንዲት ምጢጢ አገር በአንድ አጭር አረፍተነገር ግላፃት (define) ብትባል እንዴት ትገልፃታለህ?
Posted: 13 Jan 2024, 20:57
by Tazabi-1
You are a joke. You note emanated from utter frustration and jealousy! This tiny nation is making your infantile PM [deleted] in his pants and calling PIA everyday and PIA refused to pickup his phone! Let me break this news to you as far as PIA is concerned, Aby is dead and it is a matter of time...