Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19094
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ኦርቶዶክስ አገር ናት፥ ለእኞ፥ እስከተገዛች፤ ካልሆነ አሳዳት፥በርብራት እንደ ፈረስ ተገርታ እስክትመቻች!

Post by Axumezana » 12 Jan 2024, 19:43

በሬ፥ ሆይ፥ በሬ፥ ሆይ በትግራይ ስትስቅ
ፓትሪያሪክ ማትያስ አለቀሱ ብለህ ስትሳለቅ
ዋሽንግተን ቤተመንግስት ድረስ ወርደህ
እርቅ ስትገረግር ሞት ለትግራይ ፈርደህ
ተራህ ፥ ደረሰና፥ ጅቡ፥ ሊበላህ
ራስህን ስጥ እንጂ ምን አንጨረጨረህ?