Page 1 of 1
ውፉይ ከማጠሯ መወጣጠርዋ lol
Posted: 12 Jan 2024, 16:46
by Misraq
.
.
.
ሙዚቃችንን ዘረፍ አድርጋ ከጨቅላው አብይ slow motion ኮርጃ ተከስታለች አዲስዋ እዩኝ ባይ ከወደ ኤርትራ
Re: ውፉይ ከማጠሯ መወጣጠርዋ lol
Posted: 12 Jan 2024, 17:06
by Union
ይቺ አስከሪ ደግሞ ማነች። በባዶው ጎምለል ጎምለል ትለው የለ እንዴ
Misraq wrote: ↑12 Jan 2024, 16:46
.
.
.
ሙዚቃችንን ዘረፍ አድርጋ ከጨቅላው አብይ slow motion ኮርጃ ተከስታለች አዲስዋ እዩኝ ባይ ከወደ ኤርትራ
Re: ውፉይ ከማጠሯ መወጣጠርዋ lol
Posted: 12 Jan 2024, 17:11
by Misraq
ኢሱን በጠረባ አንሳፍፌ ስልጣን እረከባለሁ ብላ የተነሳች የአብይ ቢጤ ካሜራ አዲክት ነች፥፥
ውፍይን ካላወቅካት Fendadawን ትጠልዘው ነበር
Re: ውፉይ ከማጠሯ መወጣጠርዋ lol
Posted: 12 Jan 2024, 22:38
by sarcasm
Beyene (ውፉይ) official youtube
ትንሳኤ'ለና
Re: ውፉይ ከማጠሯ መወጣጠርዋ lol
Posted: 13 Jan 2024, 00:04
by Union
Fendex አሁን ብስጭት ብላ እያለቀሰች ነው። የህግደፋዊያን መሪ መሆን አለበት

Re: ውፉይ ከማጠሯ መወጣጠርዋ lol
Posted: 13 Jan 2024, 00:22
by Misraq
Fendedawa alimony ዝግጅት ላይ ናት።
