Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by DefendTheTruth » 12 Jan 2024, 14:47

የወንጪ ነዋሪዎች ቤት አገኘን፣ መንገድ ተሰራልን፣ የተሌፎን ና የመብራት መስመሮች ሁሉ ተዘርግቶልናል ብሎ ስደሰቱ ማየት በጣም ያስደስታል። ሰዎቹ ከደሳሳ ጎጆ ወጥቶ ዘመናዊ የሆነ ቪላ ዉስጥ ገብቶ ስደሰቱ ማየት በጣም ያስደስታል።

ነገሩ ግን እስከ መቼ ነዉ እነዚህ ሰዎች እዛ ቦታ የምቆዩት የምለዉ ጥያቄ በጣም ወሳኝ ይሆናል። መሰረተ ልማት መጣ ማለት ገንዘብ መጣ ማለት ነዉ። እንቨስትሮች ይመጣሉ፣ ከሩቅ እስከ ቅርብ፣ ቦታዉ በጣም ተፈላጊ ቦታ መሆኑ እንደ ማግኔት ይስባል ማለት ነዉ። ብዙ ሰዉ መጣ ማለት ደግሞ ብዙ ንግድ ይመጣል ማለት ነዉ።

እነዚህ ሰዎች እንደ አዲስ አባባ ዙሪያ ገበሬዎች እጣ ፈንታቸዉ ሌላ ቦታ ነዉ፣ ተወዳድሮ እንቨስት ማድረግ የምችሉ አይመስለኝም።

እስከምነሱ ግን ይደሰቱበት።

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Selam/ » 12 Jan 2024, 15:17

ካድሬው - ዛሬ ጥሩ ጥያቄ አንስተሃል። ውቧ ወንጪን በደንብ ስለማውቃት፣ ሃሳቤን ላካፍል።

ግን መንግስት እራሱ ለኢንቨስትመት ልማት ፣ ለመንገድ ስራ ፣ ለቱሪዝምና ለመዝናኛ ይፈለጋል በሚል ሺህዎችን በሚያፈናቅልበት ዘመን እንዴት የግል ባለሃብቶች ተፅዕኖ ብቻ ታየህ? አዲስ አበባስ ህዝብ እንደ ጉድ ሲፈናቀል ፣ ለልማት ሲባል መደረግ አለበት ስትል ከርመህ ዛሬ ለወንጪ ሲሆን እንዴት ፀጉርህ ቆመ?

በእኔ አመለካከት የወንጪ ነዋሪዎች በአሉበት ቦታ የመኖር መብታቸው በህግ ሊከበር ይገባል ልክ በአሜሪካን ሪዘርቬሽን እንዳሉት ቀደምት ነዋሪዎች። አካባቢያቸውን ለዘመናት ሲያለሙ ሲጠብቁና ሲያስውቡ ስለኖሩ ባለቤትነታቸው መረጋገጥ አለበት። በተመሳሳይ አዲስ አበባ የሚደረገው ማፈናቀል ነውር ነው። ሌላ መፍትሄ ጠፍቶ ሳይሆን ፣ በክፋት፣ በጥላቻና ስግብግብነት በታጠረ አሰራር ስለሚመራ ነው። ሰው ሳይፈናቀል በሃገሩ ላይ ሰርቶ የመኖር መብቱ መከበር አለበት።

DefendTheTruth wrote:
12 Jan 2024, 14:47
የወንጪ ነዋሪዎች ቤት አገኘን፣ መንገድ ተሰራልን፣ የተሌፎን ና የመብራት መስመሮች ሁሉ ተዘርግቶልናል ብሎ ስደሰቱ ማየት በጣም ያስደስታል። ሰዎቹ ከደሳሳ ጎጆ ወጥቶ ዘመናዊ የሆነ ቪላ ዉስጥ ገብቶ ስደሰቱ ማየት በጣም ያስደስታል።

ነገሩ ግን እስከ መቼ ነዉ እነዚህ ሰዎች እዛ ቦታ የምቆዩት የምለዉ ጥያቄ በጣም ወሳኝ ይሆናል። መሰረተ ልማት መጣ ማለት ገንዘብ መጣ ማለት ነዉ። እንቨስትሮች ይመጣሉ፣ ከሩቅ እስከ ቅርብ፣ ቦታዉ በጣም ተፈላጊ ቦታ መሆኑ እንደ ማግኔት ይስባል ማለት ነዉ። ብዙ ሰዉ መጣ ማለት ደግሞ ብዙ ንግድ ይመጣል ማለት ነዉ።

እነዚህ ሰዎች እንደ አዲስ አባባ ዙሪያ ገበሬዎች እጣ ፈንታቸዉ ሌላ ቦታ ነዉ፣ ተወዳድሮ እንቨስት ማድረግ የምችሉ አይመስለኝም።

እስከምነሱ ግን ይደሰቱበት።

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Horus » 12 Jan 2024, 15:29

Selam,
ዲዲቲ ይህን ሰሞን የያዘው ዘፈን ነው! ቋንቋና ባህላቸው በኦሮሞ የተቀሙት ጉራጌዎች በመሰረቱ እየሞቱ ነው ። አሁን ከእንሰት ተክልና ከእርሻ ነቅለው የቱሪስት ለማኝና መኝታ ቤት ዘበኛ ያደርጓቸዋል ። እነዚህ ወንጪዎች ለግዜው መስሏቸዋል መንገድ ሆያ ሆዬ ሲያዩ! ለዘላለም የጠበቁት ውብ ኢኮሎጂ በቆሻሻ ቅራቅምቦ ተለውጧል! እኔ ማየት ሁሉ ስለሚያስጠላኝ ቪድዮውን አልከፍተውም። ውብ የነበረው የእንሰት ካልቸር ሞቶዋል፣ ልክ እንደ ያያዎጭ ልክ እንደ ገላኖች ። ዞሮ ዞሮ ሸኔ እና አዳዲሶቹ ኦሮሙማ ሌቦች ቱሪስቱን መዘፍ ሲጀምሩ ይህ ሁሉ ሆያ ሆዬ ያበቃል። ጠብቅ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by DefendTheTruth » 12 Jan 2024, 15:46

ባዶ ጭንቅላቶች፣

ወንጪ አትልማ ማለቴ አይደለም፣ ሁሉም አከባቢ ልለማ ይገባል፣ አቅም ከፈቀደ።

እኔ ለማንሳት የፈለኩት ሌላ ነገር ነዉ፣ እሱም እንደዚህ ዉብ የሆነን ቦታ ብዙዎች ይፈልጉታል፣ ገንዘባቸዉን መጥቶ ያፈሱበታል፣ የኢኮኖሚ ፉክክር ነዉ ና። ማንም ማንንም ማቆም አይችልም።

መንግስት መጦቶ ቦታዉን ስያለማ ለነዋሪዎቹ በቂ ካሳ የከፈለ ይመስለኛል፣ ቪላዉ ራሱ ምስክር ነዉ።

ቪላህንም ብሩ ከለኝ ልወስድብህ እችላለሁ፣ ማንንም አያገባም። ተፎካካሪ መሆን ትችላለህ፣ እነዚህ ሰዎች መሆን ይችላሉ ወይ የምለዉ ነዉ ጥያቄዉ።

ቦታዉ ማራኪ በመሆኑ፣ አሁን ደግሞ ይህ ወደ እዉቅና ደርሶዋል። ፈረንጅም ይሁን ሌላ መምጣት መብቱ ነዉ፣ መንግስት እንቨስተርን አትምጣ ማለት አይችልም። መብት የለዉም።

አይ እድገት ለምን አመጣችሁላቸዉ የምትሉ ከሆነ፣ እሱን እኔ የለሁበትም። እኔ አልተቃወምኩኝም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Selam/ » 12 Jan 2024, 17:00

ካድሬው - ቪላ ቪላ ብለህ ሞትክ ምነው፣ ምን ማለት ነው ቪላ? እኔ በቱሪስትነት ወንጪ ብሄድ ፣ የአምቦ ከተማ ያለውን የድሬ ኢባ ሆቴልን የመሰለ በብረት የታጠረ፣ የቆርቆር ጣሪያ የለበሰ፣ በሲሚንቶ የተገረፈ ቤት ውስጥ ማደር ሳይሆን የምፈልገው፣ የቤት እንሰሳና የጓሮ አትክልት ወይንም እርሻ ያለበት ፅድት ያለ ጎጆ የሳር ቤት ነው የምመርጠው።

እንዳንተ አስተሳሰባቸው የተንሸዋረረ ፖለቲከኞች ታዲያ ገበሬዎቹ የነበራቸውን የግብርና ስራ ከመደገፍና ከማሳደግ ይልቅ ፣ የጠቀሙዋቸው ለማስመሰል መደዳ ጣሳ ቤት ውስጥ አጉረው፣ ፈረስ ጠባቂና ኪራይ ሰብሳቢ አደረጓቸው።

[/quote]

Naga Tuma
Member+
Posts: 7327
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Naga Tuma » 12 Jan 2024, 17:33

የኣባ መላ ሃገር እድገት ኣይቶ የበለጠ ለማደግ መላ ያጣል ነዉ?

ከጎጆ ቤት ወጥተዉ ቪላ ዉስጥ የገቡት ከቪላ ወደ ፎቅ የማለት መላ አባ መላን ኣይጠይቁም?

ቱሪዝም እና እድገትን ለማመጣጠን በአከባቢዉ ያሉ ከተሞችም መከታ ወይም በፈር ይሁኑልን ኣይሉም?

ወደ ምዕራባችንም ሰፊ ሜዳ፣ ለም መሬት፣ እና ጫካ ስላለ ይህ የቱሪስት እና እድገት ጎርፍ ወደዛም ይፍሰስ ኣይሉም?

የመጣልኝን ነዉ የምቀባጥረዉ። የእድገት ፖሊሲም ሆነ ዲዛይን ባለሙያ ኣይዴለሁም።

DefendTheTruth,

Seriously, I found something that I heard recently about beehives unbelievable.

I wished to comment about it under the thread that you opened about avocado farming in Ethiopia. Didn’t have time then and haven’t got back to it.

They also talk about honey in this report.

Before I heard it, I couldn’t imagine that almond farmers in California would pay to rent beehives from Florida. You may ask for what? To use the bees in the rented hives to pollinate almond trees in order to increase almond production by two to three folds.

The moment I heard it, I could imagine bees flying around in a forest of almond trees as an army of pollinators. It seemed like a natural industry.

I asked the beehive businessman how long it takes to prepare the army of bees. He said less than eight weeks.

I also asked him how fast they can be produced. He told me that a queen bee can lay up to 2,000 eggs per day. I couldn’t believe it.

I kept asking him, why he couldn’t become rich in a short time. He said it is a risky business and that he didn’t have enough capital.

Risky because he lost lots of bees after renting them to a farmer in a cold environment. They couldn’t survive a cold spell in that environment. That was sad. At the same time I remembered Ethiopia’s temperate environment, which probably has far less of that kind of risk.

When I asked him how long it would take him to double a million dollar capital if some rich investor lent him, he said in few years.

It remains hard for me to believe what I heard. At the same time, I couldn’t help wondering if beehives would help make the avocado business even better.

I am not sure if avocado flowers are any good to produce honey. If they are, it would be doing two businesses at the same time: honey and possibly better avocado productions in a temperate natural environment.

He said honey produced from almond flowers don’t taste good for human consumption.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7327
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Naga Tuma » 12 Jan 2024, 17:55

Selam/ wrote:
12 Jan 2024, 17:00
ካድሬው - ቪላ ቪላ ብለህ ሞትክ ምነው፣ ምን ማለት ነው ቪላ?
ቪላዉ በር ላይ የተደፋዉን ደራራ ከፈኒን ኣንስተህ ጠይቀዉ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Selam/ » 12 Jan 2024, 18:24

ከየት አመጣኸው ደግሞ ደራራ ከፈኒን?
ሃጫሉ ሁንዴሳ ኮንዶሚኒየም ደራራ ከፈኒ ደግሞ ቪላ መሆኑ ነው?
Naga Tuma wrote:
12 Jan 2024, 17:55
Selam/ wrote:
12 Jan 2024, 17:00
ካድሬው - ቪላ ቪላ ብለህ ሞትክ ምነው፣ ምን ማለት ነው ቪላ?
ቪላዉ በር ላይ የተደፋዉን ደራራ ከፈኒን ኣንስተህ ጠይቀዉ።

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Abere » 12 Jan 2024, 18:30

You said it right. The best sleep you could get is not sleeping in Sheraton or Hilton, but in the remote countryside mud house where there is too much innocence, kindness, smile and countryside food. I hope you experienced it.
Selam/ wrote:
12 Jan 2024, 17:00
ካድሬው - ቪላ ቪላ ብለህ ሞትክ ምነው፣ ምን ማለት ነው ቪላ? እኔ በቱሪስትነት ወንጪ ብሄድ ፣ የአምቦ ከተማ ያለውን የድሬ ኢባ ሆቴልን የመሰለ በብረት የታጠረ፣ የቆርቆር ጣሪያ የለበሰ፣ በሲሚንቶ የተገረፈ ቤት ውስጥ ማደር ሳይሆን የምፈልገው፣ የቤት እንሰሳና የጓሮ አትክልት ወይንም እርሻ ያለበት ፅድት ያለ ጎጆ የሳር ቤት ነው የምመርጠው።

እንዳንተ አስተሳሰባቸው የተንሸዋረረ ፖለቲከኞች ታዲያ ገበሬዎቹ የነበራቸውን የግብርና ስራ ከመደገፍና ከማሳደግ ይልቅ ፣ የጠቀሙዋቸው ለማስመሰል መደዳ ጣሳ ቤት ውስጥ አጉረው፣ ፈረስ ጠባቂና ኪራይ ሰብሳቢ አደረጓቸው።

ባዶ ጭንቅላቶች፣

ወንጪ አትልማ ማለቴ አይደለም፣ ሁሉም አከባቢ ልለማ ይገባል፣ አቅም ከፈቀደ።

እኔ ለማንሳት የፈለኩት ሌላ ነገር ነዉ፣ እሱም እንደዚህ ዉብ የሆነን ቦታ ብዙዎች ይፈልጉታል፣ ገንዘባቸዉን መጥቶ ያፈሱበታል፣ የኢኮኖሚ ፉክክር ነዉ ና። ማንም ማንንም ማቆም አይችልም።

መንግስት መጦቶ ቦታዉን ስያለማ ለነዋሪዎቹ በቂ ካሳ የከፈለ ይመስለኛል፣ ቪላዉ ራሱ ምስክር ነዉ።

ቪላህንም ብሩ ከለኝ ልወስድብህ እችላለሁ፣ ማንንም አያገባም። ተፎካካሪ መሆን ትችላለህ፣ እነዚህ ሰዎች መሆን ይችላሉ ወይ የምለዉ ነዉ ጥያቄዉ።

ቦታዉ ማራኪ በመሆኑ፣ አሁን ደግሞ ይህ ወደ እዉቅና ደርሶዋል። ፈረንጅም ይሁን ሌላ መምጣት መብቱ ነዉ፣ መንግስት እንቨስተርን አትምጣ ማለት አይችልም። መብት የለዉም።

አይ እድገት ለምን አመጣችሁላቸዉ የምትሉ ከሆነ፣ እሱን እኔ የለሁበትም። እኔ አልተቃወምኩኝም።
[/quote]

Naga Tuma
Member+
Posts: 7327
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Naga Tuma » 12 Jan 2024, 19:55

ድፌንድን ኣብረህ ስትደንስ ጠይቀዉ። ይመልስልሃል።
Selam/ wrote:
12 Jan 2024, 18:24
ከየት አመጣኸው ደግሞ ደራራ ከፈኒን?
ሃጫሉ ሁንዴሳ ኮንዶሚኒየም ደራራ ከፈኒ ደግሞ ቪላ መሆኑ ነው?
Naga Tuma wrote:
12 Jan 2024, 17:55
Selam/ wrote:
12 Jan 2024, 17:00
ካድሬው - ቪላ ቪላ ብለህ ሞትክ ምነው፣ ምን ማለት ነው ቪላ?
ቪላዉ በር ላይ የተደፋዉን ደራራ ከፈኒን ኣንስተህ ጠይቀዉ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7327
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Naga Tuma » 12 Jan 2024, 19:59

ገዳም ያስተማረህ ነዉ?
Abere wrote:
12 Jan 2024, 18:30
You said it right. The best sleep you could get is not sleeping in Sheraton or Hilton, but in the remote countryside mud house where there is too much innocence, kindness, smile and countryside food. I hope you experienced it.
Selam/ wrote:
12 Jan 2024, 17:00
ካድሬው - ቪላ ቪላ ብለህ ሞትክ ምነው፣ ምን ማለት ነው ቪላ? እኔ በቱሪስትነት ወንጪ ብሄድ ፣ የአምቦ ከተማ ያለውን የድሬ ኢባ ሆቴልን የመሰለ በብረት የታጠረ፣ የቆርቆር ጣሪያ የለበሰ፣ በሲሚንቶ የተገረፈ ቤት ውስጥ ማደር ሳይሆን የምፈልገው፣ የቤት እንሰሳና የጓሮ አትክልት ወይንም እርሻ ያለበት ፅድት ያለ ጎጆ የሳር ቤት ነው የምመርጠው።

እንዳንተ አስተሳሰባቸው የተንሸዋረረ ፖለቲከኞች ታዲያ ገበሬዎቹ የነበራቸውን የግብርና ስራ ከመደገፍና ከማሳደግ ይልቅ ፣ የጠቀሙዋቸው ለማስመሰል መደዳ ጣሳ ቤት ውስጥ አጉረው፣ ፈረስ ጠባቂና ኪራይ ሰብሳቢ አደረጓቸው።

ባዶ ጭንቅላቶች፣

ወንጪ አትልማ ማለቴ አይደለም፣ ሁሉም አከባቢ ልለማ ይገባል፣ አቅም ከፈቀደ።

እኔ ለማንሳት የፈለኩት ሌላ ነገር ነዉ፣ እሱም እንደዚህ ዉብ የሆነን ቦታ ብዙዎች ይፈልጉታል፣ ገንዘባቸዉን መጥቶ ያፈሱበታል፣ የኢኮኖሚ ፉክክር ነዉ ና። ማንም ማንንም ማቆም አይችልም።

መንግስት መጦቶ ቦታዉን ስያለማ ለነዋሪዎቹ በቂ ካሳ የከፈለ ይመስለኛል፣ ቪላዉ ራሱ ምስክር ነዉ።

ቪላህንም ብሩ ከለኝ ልወስድብህ እችላለሁ፣ ማንንም አያገባም። ተፎካካሪ መሆን ትችላለህ፣ እነዚህ ሰዎች መሆን ይችላሉ ወይ የምለዉ ነዉ ጥያቄዉ።

ቦታዉ ማራኪ በመሆኑ፣ አሁን ደግሞ ይህ ወደ እዉቅና ደርሶዋል። ፈረንጅም ይሁን ሌላ መምጣት መብቱ ነዉ፣ መንግስት እንቨስተርን አትምጣ ማለት አይችልም። መብት የለዉም።

አይ እድገት ለምን አመጣችሁላቸዉ የምትሉ ከሆነ፣ እሱን እኔ የለሁበትም። እኔ አልተቃወምኩኝም።
[/quote]

Naga Tuma
Member+
Posts: 7327
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Naga Tuma » 12 Jan 2024, 20:05

የወንጪ እድገት የተስተካከለ እንዲሆን ከአምቦ እና ከወልሶ ከተሞች እድገት ጋር ማቀናጀት ይቻላል?

የሁለቱ ከተሞች ጉብኝት የምያጠግብ ከሆነ የወንጪ ጉብኝት እንደኬክ እንዲሆን። በመጠኑ የምያጓጓ እንዲሆን።

Selam/
Senior Member
Posts: 17696
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by Selam/ » 12 Jan 2024, 20:15

ጌታው - DDT ‘ቪላ ቪላ’ እያለ ሲደጋግም፣ አንተ ደግሞ ‘ጠይቀው ጠይቀው’ ትለኛለህ። ከደጋጋሚነት ያድንህ!
Naga Tuma wrote:
12 Jan 2024, 19:55
ድፌንድን ኣብረህ ስትደንስ ጠይቀዉ። ይመልስልሃል።
Selam/ wrote:
12 Jan 2024, 18:24
ከየት አመጣኸው ደግሞ ደራራ ከፈኒን?
ሃጫሉ ሁንዴሳ ኮንዶሚኒየም ደራራ ከፈኒ ደግሞ ቪላ መሆኑ ነው?
Naga Tuma wrote:
12 Jan 2024, 17:55
Selam/ wrote:
12 Jan 2024, 17:00
ካድሬው - ቪላ ቪላ ብለህ ሞትክ ምነው፣ ምን ማለት ነው ቪላ?
ቪላዉ በር ላይ የተደፋዉን ደራራ ከፈኒን ኣንስተህ ጠይቀዉ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by DefendTheTruth » 13 Jan 2024, 10:14

Naga Tuma wrote:
12 Jan 2024, 20:05
የወንጪ እድገት የተስተካከለ እንዲሆን ከአምቦ እና ከወልሶ ከተሞች እድገት ጋር ማቀናጀት ይቻላል?

የሁለቱ ከተሞች ጉብኝት የምያጠግብ ከሆነ የወንጪ ጉብኝት እንደኬክ እንዲሆን። በመጠኑ የምያጓጓ እንዲሆን።
According to Dr. Abraham Belay, who is said to have been the Chief of the Project at the top level, not only Ambo and Woliso but also a town called Asgori is also connected to the project, which means you can go to Wonchi over all the three towns/three roads.

The project is not yet ended, it is only the first phase, he added.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዉሃ ስበላ እያሳሳቀ ነዉ ይባላል።

Post by DefendTheTruth » 13 Jan 2024, 15:18

Naga Tuma wrote:
12 Jan 2024, 20:05
የወንጪ እድገት የተስተካከለ እንዲሆን ከአምቦ እና ከወልሶ ከተሞች እድገት ጋር ማቀናጀት ይቻላል?

የሁለቱ ከተሞች ጉብኝት የምያጠግብ ከሆነ የወንጪ ጉብኝት እንደኬክ እንዲሆን። በመጠኑ የምያጓጓ እንዲሆን።
ጥያቄ ማንሳት አግባብ አለዉ፣ መብትም ነዉ፣ ያራስን አገር መንግስት ላይ ጥያቄ ማንሳት። አንድ ነገር ግን መረሳት ያለበት አይመስለኝም። እንደምንጠይቅ ሁሉ፣ ድርሻዬን እንዴት ነዉ የምወጠዉ ብሎ ራስንም መጠየቅ። መብት ና ግዴታ ይባላል።

እንደ አቶ ሆረስ ለመገስፅ የምቀድመዉ የለም፣ እሺ እሱ ይሁን ግን የራስህንም አስተዋፅኦ አበርክት ስባል ደግሞ፣ የምን ማዋጣት ነዉ የምያዋጡትንም መገሰጽ ነዉ እንጂ ይለሃል።

እነዚህ ሰዎች በተቻላቸዉ መጠን ሕዝቡን ና በለ ሃብቱን እያስተባበሩ ነዉ እንዚህን ምስቦች በየቦታዉ የምሰሩት። እዚህ ላይ ዚጎችም እኔንም ይመለከተኛል ብሎ የአቅማቸዉን ማዋጣት ይገባቸዋል፣ እንደምመስለኝ። ማዋጣቱን በንችል እንኳ እነሱ ስለፉ በተለመደዉ ዘላፋችን እነሱ ላይ መዝመቱ፣ ራስን ያስገምታል፣ በእኔ ግምት።

Post Reply