Page 1 of 1

ስድቡን በርቱበት፣ ልፋቱን ለእኔ ትታችዉ፣ ይለናል።

Posted: 12 Jan 2024, 11:23
by DefendTheTruth
የስራ ክፍፍል ነዉ ና። የእኔ ድርሻ መስራት ነዉ፣ የእናንተ ግን መሳደብ ነዉ ና።

ሸኔ ይህን ፕሮጀክትም ለማደናቀፍ ብዙ ለፍታለች፣ የደፈጠ ጥቃት አድርሳለች፣ የአከባቢዉም ሕብረተሰብ ያን ቆሞ አይቶዋል፡ የኔ ነዉ ብሎ ለመከላከል አልሞከረም፣ የራሱ ልጆች፣ ለሽፍታዉ መንገድ አሳይቶ ጥቃቱ እንድፈፀም ረድቶዋል።

ስራዉ ግን መጠናቀቁ አልቀረም፣ ቆሞ የስመታዉም አሁን አይ እኔ አልለፈዉበትም ና፣ ይለፈኝ አላለም፡ ከደሳሳ ጎጆ ወጥቶ ወደ ቪላ ስገበ ግን ተሽቀዳድሞዋል። ሰዉዬዉን ሰድቦታል። ኮንኖታል። በሱ ስራ አይለፍልኝ ግን አላለም።

ስራዉ ይቀጥላል፤ ስድብ ና እርግማኔዉም እንደዚያዉ። በርቱ!
Please wait, video is loading...

Re: ስድቡን በርቱበት፣ ልፋቱን ለእኔ ትታችዉ፣ ይለናል።

Posted: 12 Jan 2024, 11:39
by DefendTheTruth