Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

World Class Athletes to meet in Wonchi, እንኳን ደስ አለህ፣ ሆረስ

Post by DefendTheTruth » 11 Jan 2024, 16:28

ታላቁ ሩጫ በወንጪ

ሆረስ፣ አንተን በሁልም በኩል እየተሳካልህ ነዉ፣ አሁን ድገሞ 2ኛዉ ትዉልድም ወደ አገር እየገባ ነዉ፣ በገፍ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: World Class Athletes to meet in Wonchi, እንኳን ደስ አለህ፣ ሆረስ

Post by DefendTheTruth » 11 Jan 2024, 16:41

ሁላችዉም የፎረሙ ተሳታፊዎች፣ ሆረስን እንኳን ደስ አለህ በሉት፣ ዛሬ ነዉ የተሞሸረዉ፣ የጉራጌ አገር የሆነቺዉ ወንጪም በመጨረሻም ልጠናቀቅ ነዉ ና።

ግን ለምንድ ነዉ ሰዎቹ ጉራግኛ የማይናገሩት? አማርኛ ና ኦሮምኛ ብቻ ነዉ የምሰመዉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: World Class Athletes to meet in Wonchi, እንኳን ደስ አለህ፣ ሆረስ

Post by Horus » 13 Jan 2024, 15:47

ቆርፋዳው ዲዲቲ፣
የታዬ ደንዳ አረዳ አያት እና የታዬ ሚስት ጉራጌዎች እንደ ሆኑ ታውቃለህ? አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ! ጉራጐ ወሰኑ በምራብ ግቤ፣ በሰሜን አዋሽ፣ በምስራቅ ዝዋይ ነው ። ይህን ታሪክ ልትፍቅ አትችልም !! ሰባት ቤትህ ያለ ጉራጌ ደም መቁጠር አትችልም!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: World Class Athletes to meet in Wonchi, እንኳን ደስ አለህ፣ ሆረስ

Post by DefendTheTruth » 13 Jan 2024, 16:20

Horus wrote:
13 Jan 2024, 15:47
ቆርፋዳው ዲዲቲ፣
የታዬ ደንዳ አረዳ አያት እና የታዬ ሚስት ጉራጌዎች እንደ ሆኑ ታውቃለህ? አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ! ጉራጐ ወሰኑ በምራብ ግቤ፣ በሰሜን አዋሽ፣ በምስራቅ ዝዋይ ነው ። ይህን ታሪክ ልትፍቅ አትችልም !! ሰባት ቤትህ ያለ ጉራጌ ደም መቁጠር አትችልም!!
በጎረቤታችን ያሉት ሁሉም ታላቋ የምል ስያሜ እንድጨመርላቸዉ ይሻሉ ማለት ነዉ። የታላቋ ሶማሊያ ስደንቀን አሁን ደግሞ የታላቋ ጉራጌም ተጨመረ። በርቱ እንግዲህ።

Post Reply