ፋና ቲቪ ፥ ዛሬ ሲያሳይ የዋለው፥ "የዲፕሎማሲያችን ውርደት መክፈቻ ሥነ ሥርዓት"ቢባል አይሻለውም? ማንን ለማታለል ነው ይሄ ሁሉ ድካም? ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እያለ ያታለለን አንሶት?
Posted: 11 Jan 2024, 15:59
ፋና ቴሌቭዥን፥ ዛሬ ሲያሳይ የዋለው ፕሮግራም፥ "የዲፕሎማሲያችን ውርደት መክፈቻ ሥነ ሥርዓት" ቢባል አይሻለውም? ማንን ለማታለል ነው ይሄ ሁሉ ድካም? ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እያለ ያታለለን አንሶት ነው?