Page 1 of 1

ጠቦን ተዋወቁት

Posted: 11 Jan 2024, 15:00
by Misraq
.
.
.
እስቲ ጠቦን የሚያውቀው ወይንም ስለጠቦ የሰማ የእውቀታችሁን ልክ እንይ፥፥ No googling :lol: እንደምረዳው ብዙ ምስራቅ አፍሪካ ሕዝብ መጽሃፍ አንባቢ አይደለም

ጠቦን ካላወቁት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ፈጽሞ አያውቁትም፥፥ ስብሃት ነጋ በአንድ ወቅት የተናገረው እንቁ ቃል...... "ይህን ሁሉ አመት ኖረን ኢትዮጵያን ገና ፶ ፐርሰንት አናውቃትም" ብሎዋል፥፥ ይህ ማለት ፖሊሲውም ሕገመንግስቱም ስለማያውቁት ነገር ነው የተጻፈው ነው ማለት ነው፥፥

ጠቦን ካላወቁት ኢትዮጵያን አያውቋትም፥፥ Sadaccha, DDT and Ethiopian are exempt from this question :lol: