Page 1 of 1
ሞቃድሾ በጫጫታ ስትናወጥ ዋለች፣ አዲስ ደግሞ በዚህ መልኩ ደምቃ ና አምሮባት ዋለች።
Posted: 11 Jan 2024, 14:27
by DefendTheTruth
ሞቃድሾ በጫጫታ ስትናወጥ ዋለች፣ አዲስ ደግሞ በዚህ መልኩ ደምቃ ና አምሮባት ዋለች።
አስማራስ እንዴት ዋላች?
አስማራስ እንዴት ዋላች?
Re: ሞቃድሾ በጫጫታ ስትናወጥ ዋለች፣ አዲስ ደግሞ በዚህ መልኩ ደምቃ ና አምሮባት ዋለች።
Posted: 11 Jan 2024, 14:40
by DefendTheTruth
ይህ ሰዉ በማይክሮፎን ስለ ኤሪትሪያ ያወረል፣ ምንድነዉ የምለዉ?
Re: ሞቃድሾ በጫጫታ ስትናወጥ ዋለች፣ አዲስ ደግሞ በዚህ መልኩ ደምቃ ና አምሮባት ዋለች።
Posted: 11 Jan 2024, 15:02
by DefendTheTruth
ዉስጥ አዋቂዉ ደሱ እንደምለን ከሆነ፣ አስማራ ላይ ከሞቃዲሾ በላይ ጭንቀት ሰፍኖዋል ነዉ::