Page 1 of 1
አየር ሃይሉ እግረኛውን በድሮን እየፈጀው ነው፡)
Posted: 11 Jan 2024, 14:27
by Za-Ilmaknun

ፋኖው አልቀመስ ቢለው አገዛዙ የራሱን እግረኛ በድሮን ይፈጀው ገባ

ፋኖ ጉዳዩን ጨርሶ በወጣበት ከረፈፉ ግትልትል የ ኦህዴድ ሰራዊት ፡ ፋኖ ሽሸ ብሎ ሲገባ፡ ከሰማይ እሳት ወረደበት ፡፡
Re: አየር ሃይሉ እግረኛውን በድሮን እየፈጀው ነው፡)
Posted: 11 Jan 2024, 14:36
by Revelations
How soon can this fascistic gang can fall? The only way to end this endless bloodbath!
Re: አየር ሃይሉ እግረኛውን በድሮን እየፈጀው ነው፡)
Posted: 11 Jan 2024, 14:56
by Za-Ilmaknun
ሰሞኑን ፡ ምንደኛው ወደብ እያለ ሲጃጃል፡ ፋኖው ስራውን እየከወነ፡ ብልፅግናን እየቀበረ ይገኛል፡፡ አጀንዳ በመደበላለቅ ማሸነፍ የሚቻል የሚመስለው የብልጥግና ካድሬ ላንቃው እሰኪበጠስ ቢያንቋርርም፡ አማራው ጆሮውን ደፍኖ፡ ስራ ላይ ነው ፡፡
Re: አየር ሃይሉ እግረኛውን በድሮን እየፈጀው ነው፡)
Posted: 11 Jan 2024, 16:06
by Revelations
Re: አየር ሃይሉ እግረኛውን በድሮን እየፈጀው ነው፡)
Posted: 11 Jan 2024, 16:24
by Revelations