Page 1 of 1

Amazing : ዓብይ አህመድ እና ከንቲባ አበደች ደደቤ የ6ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እንዲወስዱ የሚያስገድድ የፊርማ መሰብሰብ ዘመቻ

Posted: 11 Jan 2024, 11:00
by Thomas H
ሌላውን ፈተና ወድቀሃል ብለው ከሥራ ሊያባርሩት ነው ግን እግረ መንገዳቸውን እነሱም ፈተና መውሰድ አለባቸው:: የሚገርመው በሚባረሩት ምትክ ከሚቀጠሩት ሠራተኞች አንዱ ከለገዳዲ የመጣው ሰውዬ አዲስ ቅጥር ነኝ ብሎ ማዘጋጃ ቤት በጥበቃ ሠራተኞች ላይ ሽጉጥ አውጥቶ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ነበር ( ምንጭ ብሥራት ሬድዮ )

Re: Amazing : ዓብይ አህመድ እና ከንቲባ አበደች ደደቤ የ6ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እንዲወስዱ የሚያስገድድ የፊርማ መሰብሰብ ዘመቻ

Posted: 12 Jan 2024, 19:14
by Thomas H
ፈርሙ
Petition to Revoke Abiy Ahmed's Nobel Peace Prize Over Horn of Africa Conflicts



https://www.change.org/p/petition-to-re ... XOZJtMFzyQ