ማንም አገር የዉስጥ ጠላቶች አሉት፣ እንደ ኢትዮጵያ ግን የምበዘበት አገር ያለ አይመስለኝም።
Posted: 10 Jan 2024, 09:20
ኢትዮጵያን ለዘመናት ወደ ኋላ የጎተታት ይህ ሀቅ ነዉ፣ ኢትዮጵያኖች ሰነፎች አይደሉም፣ ብስለት ግን ይጎላቸዋል። አለም እንዴት እንደምትተዳደር ጭራሽ አይገነዘቡም።
ይህ ከሁሉም በላይ አገሪቷን ወደ ኋላ ጎትቷል። ደሃ ተብለን የመጨረሻ ረድፍ እንድንመደብ አድርጎናል። ከታሪክ የመማር አቅምም ተስኖናል። የራሳችንን ቤት በራሳችን ላይ እሳት ስንለኩስበት ኖረናል፤ ለዉድቀታችን ምክንያት ስንሆን ኖራናል።