Page 1 of 1

ቱርክ ለሱማሊያ ድሮን ላከች። ኦሮሙማው ሱማሌ ላንድ ገብቶ ወደብ ብሎ እየፎገረ ሊከስል ነው። ሜዳ ነው ሀገሩ።

Posted: 09 Jan 2024, 08:55
by Union
:shock:

አያያያያያ

እኛ ምን አገባን አለ :lol:

Re: ቱርክ ለሱማሊያ ድሮን ላከች። ኦሮሙማው ሱማሌ ላንድ ገብቶ ወደብ ብሎ እየፎገረ ሊከስል ነው። ሜዳ ነው ሀገሩ።

Posted: 09 Jan 2024, 09:03
by Misraq
Interesting development

Re: ቱርክ ለሱማሊያ ድሮን ላከች። ኦሮሙማው ሱማሌ ላንድ ገብቶ ወደብ ብሎ እየፎገረ ሊከስል ነው። ሜዳ ነው ሀገሩ።

Posted: 09 Jan 2024, 09:05
by Tog Wajale E.R.

Re: ቱርክ ለሱማሊያ ድሮን ላከች። ኦሮሙማው ሱማሌ ላንድ ገብቶ ወደብ ብሎ እየፎገረ ሊከስል ነው። ሜዳ ነው ሀገሩ።

Posted: 09 Jan 2024, 14:53
by Union
ፈረሱም ሜዳውም ያውላቹ እንግዲህ ብለናል።

ኦሮሙማው አማራን አጠፋለሁ ብሎ የጀመረው ጦርነት ያመጣበትን ጣጣ ለማደባበስ ሱማሌ ላንድን እውቅና ሰጥቶ፣ አሁን ወደ ሲኦል ጠቅልሎ ለመግባት እውቅና ሊሰጠው ነው :lol: ሱማሌማ መንገዱ ጨርቅ ሆኖላታል እድሜ ለፋኖ፣ ወራሪውን ኦሮሙማ ጨፍጭፎ ጨርሶላታል። ተናጩ እንግዲህ! :lol:

አይዞሽ ገለቴ!! :lol: