"ዉሻ ለበላበት ቤት ይጮሃል" አሉ ስተርቱ።
Posted: 08 Jan 2024, 17:07
ምን ያክል ትክክል ነበሩ፣ ሳያዩ ሳያመሰክሩ፣ ሳያገናዝቡ ነገሮችን ዝም ብሎ አንስቶ አይለጥፉም አባቶቻችን።
እዉነተኛ አስተዋዮች።
ዛሬስ ይሁን እስኪ ብዬ ይህን ማሃይም ከፈትኩት፣ ምንም ጊዜ አልወሰደብኝም፣ ነገሩ ቁልጭ ብሎ የታየኝ። ላኪዉን አዉቅ ነበር ቀድሞዉንም።
እዉነተኛ አስተዋዮች።
ዛሬስ ይሁን እስኪ ብዬ ይህን ማሃይም ከፈትኩት፣ ምንም ጊዜ አልወሰደብኝም፣ ነገሩ ቁልጭ ብሎ የታየኝ። ላኪዉን አዉቅ ነበር ቀድሞዉንም።