የታሪክ ስብራት (Historical Wound)
Posted: 08 Jan 2024, 15:59
የታሪክ ስብራት (Historical Wound or Injury) ምን ማለት ነዉ? ስብራት እዉነት አለ? ምን ይመስላል?
ትልቅ ስብራት አለ፣ ኢትዮጵያን መግዛት አቅቶዋቸዉ፣ ኢትዮጵያ የነፃነት አርማ ሆና ለዘላላም ኑራለች፣ የነፃነት ተመስሌት ናት፣ የነፃነት እናት ተብላ በመለዉ የጥቁር አፍሪካ አህጉር ና በተቀረዉ የአለም ጥቁሮች ዘንድ ኢትዮጵያ ማለት የነፃነታቸዉ ፈር ቀዳጅ ናት፣ ተመስሌት ናት። Ethiopia is the mother of our freedom, said former Kenyan President, Uhuru Kenyatta.
እሷን ልያንበረክኳት መጥቶ አፍሮ ና የሽንፈት ቅሌት ተሸክሞ ወደ መጡበት ተመልሶዋል። ተቆጭቶዋል፣ አፍሮዋል፣ እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ዉርደት መቋቋወም አልቻሉም። የኢትዮጵያ ስም ስነሳ ያንገበግባችዋል። ለመበቀል ሁሉን አጋጣሚ እንዳያመልጣቸዉ ይጣደፋሉ። ቅሙ ምን ጊዜም አይራሳም።
ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብቷን እንኳን ተጠቅማ ራሱዋን እንድትችል በፍፁም አይሹም። ራሱዋን እንድትችል ሳይሆን በእነሱ ብጣሽ እርዳታ ላይ ተቀጽላ እንድትኖር ይመኛሉ። የሆነ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር የእርዳታቸዉን ካርድ ቶሎ ይስቡና እስክ እኛ ከልነዉ ዉጭ ፍንክች በሉ ብለዉ ማስፋራራቱን ይያዙታል። ሆን ብሎ የተቀናጀ ና የስራ መመሪያቸዉ ነዉ።
በቅርቡ ያሳዩን ይህንኑን ነዉ። ሶማሊላንድ ለ3 አስር-አመታት ራሷን ችላ የራሷን ጉዳይ ስታስጨርስ ነበረች፣ ማንም ዞሮ ብሎ ይህ ጉዳይ አይሆንም ያላት አልነበረም።
EU ተብዬው የጨቋኞች ስብስብ ና የቅኝ ገዢዎች ልጆች ስብስብ ኢትዮጵያ ከሶማሊ ላንድ ጋር ስምምነት ተፈራረመች የምባል ወሬ ስ ሰሙ ለአንድ ቀን እንኳን መታገስ አልቻሉም፣ ስለ ሶማሊያ ሉኣላዊነት ተቆርቋሪዎች ሆኖ ወድያዉ ድርግቱን መገሰፅ ታያያዙት፣ እፍረት የለሽ መግላጫም አወጡ። ኢትዮጵያን አስጠነቀቁዋት፣ አርፈሽ እኛ በወስንልሽ ልክ መኖር አልብሽ የምል አይነት ትዕዛዝ የመስጠት ያህል ሸነጣቸዉ።
ኢትዮጵያን ቆልፈንባታል ና ከዚያ ቁልፍ ዉስጥ የለ እኛ ፍቃድ መዉጣት የለባትም የምል መልዕክት ነዉ የነሱ መግለጫ ተብዬዉ። ለዚህ ነዉ ለሰላሳ አመት ና ከዚያ በላይ ስለ ሶማሊያ ሉኣላዊነት ምንም ነገር ትንፍሽ ሳይሉ፡ አሁን ደግሞ በአንዴ ተነስቶ ያሳስበናል የሉት፣ በመግለጫቸዉ።
የተከፈለዉ መስዋዕነት ተከፍሎ ኢትዮጵያ ከተቆለፈባት እስር ማላቀቅ አለባት። ሌላ ምርጫ የላትም፣ የተጣለባትን የታሪክ ስብራት ማካም አለባት፣ ማንንም ሳትጎዳ ና ማንንም ሳትገብር።
የተቆለፈባት ኢትዮጵያ ና ታላቋ ኢትዮጵያ አንድ አካል ሆኖ መኖር አይችሉም። የታሪክ ስብራቱ መታከም አለበት!
(Land-)Locked Ethiopia and Great Ethiopia can never go hand in hand, we have the choice to take one and drop the other!
We have inherited the Great Ethiopia from our forefathers, who crushed the colonizing power of Europe before they even knew what modern day technology means. The current generation shall never come into terms with the humiliating attribute of land-locked (የተቆለፈባት), as if we have a nation that is in prison. Indeed we are currently in a geographic prison. We should look for our escape route, without harming anybody or succumbing to anyone!
It is time to remediate our historical wound as a nation!