Page 1 of 1

ከዚህ ፎረም ከኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ተጨማሪ ሱማልያን፤ ሶማሌ ላንደር እና ሱዳንያዊያን ቢሳተፉ መልካም ነበር። ግን ሶማልያን፤ ሶማሌ-ላንደር እና ሱዳናዊያን አንድ እንኳ የለም።

Posted: 08 Jan 2024, 11:29
by Abere
ከዚህ ፎረም ከኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ተጨማሪ ሱማልያን፤ ሶማሌ ላንደር እና ሱዳንያዊያን ቢሳተፉ መልካም ቀጠናዊ ውይይት ይሆን ነበር። ግን ሶማልያን፤ ሶማሌ-ላንደር እና ሱዳናዊያን አንድ እንኳ ተሳታፊ የለም። ግብጽ በፀረ-ኢትዮጵያ እንደራሴዎች ተወክላለች