ውድ ኤርትራውያን ሆይ፣
Posted: 08 Jan 2024, 04:32
ውድ ኤርትራውያን ሆይ፣
የሕዳሴ ግድብ ጉዳይ በመረጃ ፎሩም አባላት ደረጃ እንኳን ሃሳብ ለመወያየት እንደ ነውር እናስባለን። ግድቡ እና ወንዙ ለኤርትራ እድገት እና ጥፋት መሰረት ናቸው። የግድቡ ጉዳይ በደምብ ንግግር ያስፈልገዋል። ይሄ እኔ በአለም ላይ ለመናገር በጣም ልበ-ሙሉ ነኝ ። ይሄ ለኤርትራ የexistence ጉዳይ ነው። ቅብጠት አይደለም። ምን ምርጫ አለን። ስምንት ሚልዮን ህዝብ ይዘን ያለ ግድብ መቀመጥ አለብን ወይ?