አብይ ጨቅላው ልመና ገባ፤ ሶማሊያ ግን አምራለች
Posted: 07 Jan 2024, 14:48
እንደተባለው ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም ፤ያልበሰለው ጨቅላው አገር ውስጥ የተነሳበት ተቃውሞ ለማረጋጋት በሚል እሳቤ በጫት ቤት አማካሪው፤ ስዩም ተሾመ ገፋፊነት ለገባበት የወደብ ድራማ ፤ ከመላው አለም ከፍተኛ ያልጠበቀው ተቃውሞ እያስተናገደ ይገኛል። ቱርክም ለጨቅላው የምትሰጠው የድሮን እርዳታዋ እንደምታቋርጥ ይጠበቃል። ለሶማሊያ ያላትን አጋርነት በይፋ ገልፃለች።
አቶ ጨቅላው አያፍሩ፤ ፕ/ት ኢሣያስን አማላጅ ቢለምን አይገርመንም። ፕሬዚዳንት ኢሣያስም የሚሰጠው መልስ የታወቀነ...”fool me once, shame on you, fool me twice, shame on me” ይሆናል።
አቶ ጨቅላው አያፍሩ፤ ፕ/ት ኢሣያስን አማላጅ ቢለምን አይገርመንም። ፕሬዚዳንት ኢሣያስም የሚሰጠው መልስ የታወቀነ...”fool me once, shame on you, fool me twice, shame on me” ይሆናል።