Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ገበሬ - ሹጣም ጎጠኛ ሁሉ ስማ!

Posted: 06 Jan 2024, 20:14
by Selam/

Re: የኢትዮጵያ ገበሬ - ሹጣም ጎጠኛ ሁሉ ስማ!

Posted: 06 Jan 2024, 21:32
by sun
Selam/ wrote:
06 Jan 2024, 20:14

Re: የኢትዮጵያ ገበሬ - ሹጣም ጎጠኛ ሁሉ ስማ!

Posted: 06 Jan 2024, 22:02
by Selam/
ወያኔዋ ወሮ ጠሃይቱ - ፡ ለገበሬና ለሹጣም ጎጠኛ የለጠፍኩት ልብሽን ነክቶት ድንገት ጥልቅ ማለትሽ አስደስቶኛል። እርግጥ ነው ፣ ገበሬነቱ ስለማይነካካሽ ጉጣምነቱ እንደሆነ የኮረኮረሽ ወፏ ነግራኛለች። :lol: :lol: :lol:
sun wrote:
06 Jan 2024, 21:32
Selam/ wrote:
06 Jan 2024, 20:14

Re: የኢትዮጵያ ገበሬ - ሹጣም ጎጠኛ ሁሉ ስማ!

Posted: 06 Jan 2024, 22:17
by Union
ግንቦቴዬ፣

ምነው ተናደድሽ። ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀውን እውነታ አምጥተሽ ለጥፈሽ፣ ዋይ ዋይ አልሽሳ! ምንድነው።

ፋኖ ኢትዮጵያን እንደሚወድ አለም በሙሉ አየ እኮ። እንኳን ባንክ ሊዘርፍ፣ ህውሀትንም ማርኮ ወደ መቀሌ ላካቸው እኮ ጭራሽ ለኪሳቸው ሳንቲም ሰጥቶ

ምን አልባት እንደ ፋኖ አይነት መፀሀፍ ቅዱስ ወይም ቁራን ውስጥ ብቻ ነው የሚገኘው

ግን አንቺ ምንድነው እንደዚህ ያበሳጨሽ? :lol:

Selam/ wrote:
06 Jan 2024, 20:14

Re: የኢትዮጵያ ገበሬ - ሹጣም ጎጠኛ ሁሉ ስማ!

Posted: 06 Jan 2024, 22:30
by Selam/
ቱስ ቱስ ወያኔ - እንዲያው ከርዕሱ ጋ እንኳን የሚገናኝ ነገር ብትፅፊ ምንአለበት?

አንዷ ውዳቂ ተጋደላይ ዝንጀሮ ትለጥፋለች፣ አንቺ ደግሞ የማይገናኝ ርዕስ ይዘሽ ትርመጠመጫለሽ። ምን ነበር አባቶቻችሁ እዛ በረሃ ውስጥ ያጨሱ የነበረው? መናኛ!

union wrote:
06 Jan 2024, 22:17