Page 1 of 1

ጎንዴር የገና በዓልን ከፋኖ ጋር እያከበረች ነው።ኦነግ ጨካኝ ነበርክ - ጨካኝ ፈረደብህ፥ እንደ ገና ዳቦ - እሳት ለቀቀብህ።

Posted: 06 Jan 2024, 15:58
by Abere
ጎንዴር የገና በዓልን ከፋኖ ጋር እያከበረች ነው።

ኦነግ ጨካኝ ነበርክ - ጨካኝ ፈረደብህ፥
እንደ ገና ዳቦ - እሳት ለቀቀብህ።