Page 1 of 1

ትመስክር አቧሬ፣ ትናገር አቧሬ

Posted: 06 Jan 2024, 08:18
by DefendTheTruth
ተናገሪ አቧሬ፣ ትሰምያሌሽ፣ ታያለሽ፣ ታጋናዝብያለሽ
ማን እንደሰራልሽ፣ ማን እንደጣለሽ፣ እንዳንቋሻሸሽ

አዉጥተሽ ተናገሪ፣ መስክሪ፣ አቧሬ
ያለዉን ሁኔታ ግልጥልጥ አርገሽ ዛሬ

ለዘመናት ተጥለሽ፣ ታንቋሽሸሽ፣ ተንቀሽ
ሰፈርሽ ገምቶ ከቆሼ ተራ ተመድበሽ
የድሮዉንና የዛሬን አመሰክረሽ፣ አገናዝበሽ
ማን ነበር የጠላሽ፣ ማንስ ነዉ አሁን ያነሳሽ

ቀንሽ ነዉ ና ዛሬ፣ ተናገሪ አቧሬ
አሁን ተሞሸርሽ፣ ከሁሉም እኩል ናሽና ዛሬ።


Re: ትመስክር አቧሬ፣ ትናገር አቧሬ

Posted: 06 Jan 2024, 08:23
by DefendTheTruth

Re: ትመስክር አቧሬ፣ ትናገር አቧሬ

Posted: 06 Jan 2024, 08:25
by Right
So, DDT is Axumezana pretending as Oromo that has been spreading poisonous hate against Amharas.

Re: ትመስክር አቧሬ፣ ትናገር አቧሬ

Posted: 06 Jan 2024, 14:23
by Selam/




Re: ትመስክር አቧሬ፣ ትናገር አቧሬ

Posted: 07 Sep 2024, 15:15
by DefendTheTruth