Page 1 of 1

Shocking! Must See: በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ይገኛል

Posted: 05 Jan 2024, 12:09
by Thomas H
አረ ጌታ ወይ ቶሎ ና ወይ እኛ እንምጣ! ይሄን ሰውዬ DC ውስጥ የማያውቀው ሰው የለም የ 5 ልጆች አባት ነው:: ብልፅግና ግን በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ይገኛል እያለ ነው::