Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42557
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 05 Jan 2024, 02:32
ይህ የዱለቻ ሌባ የኦሮሙማ ድብቅ ሁለተኛ ረድፍ አቢይ ሆን ብሎ ያካባቢውን ሕዝብ እንዲወጉለት ለቋቸው ዛሬ ካዲሳባ ወደ ሰሜን ሸዋ፣ ወደ ጎጃም፣ ወደ ወሊሶ ጉራጌና ጂማ ፣ ወደ መስቃናን ሃዲያ ፣ወደ ዝዋይ ሁሉ ሰላማዊ ሕዝቦ እስከነ መኪናቸው እያቃጠለ የሚዘርፍ ወምበዴ አዲሳባ ላይ ምን ለማድረግ አስቦ ነው ።
የወረሙማ መንግስት ላይመለስ ፈርሷል !
ከዚህ በኋላ በኦሮሞ እና ኢትዮጵያ ሕዝብ መሃል ጦርነት ከማምጣት ሌላ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ሁለተኛ አይገዛም ።
ከቀይ ባህር እስከ ኤርትራ፣ ከትግሬ እስከ ሱዳን፣ ከሱዳን እስከ አማራ፣ ከጋምቤላ እስከ ሃርጌሳ ፣ ከጂቡቲ እስከ ሞቃዲሾ ፣ ከቱርክ እስከ ኢሚሬት፣ ካሜሪካ እስከ አውሮፓ የኦሮሙማ ነገር አለም እንደ እምቧይ ካብ ፈርሷል ።
የሱማሌላንድ ድራማ ፈረንጆች እንደ ሚሉት it is a buck short & a day late! በቃ