Page 1 of 1

በመጨረሻ ሠዓት ደመቀ መኮንን ሊባረር ነው

Posted: 05 Jan 2024, 00:31
by Thomas H
እስከ ዛሬ ድረስ በየዓመቱ ልክ እንደ ቋሚ ንብረት የቤተ መንግሥት ንብረት ተደርጎ ይቆጠር ነበር :: በዚህ ዓመት የቤተ መንግሥት ንብረት ቆጠራ ግን ደመቀ መኮንን ባለመካተቱ ሊባረር ይችላል እየተባለ ነው::