Page 1 of 1

ዛሬ አዲስ ቀን ነው! ሁሉም ነገር ይለወጣል! ውሃና ባህር !!!

Posted: 03 Jan 2024, 15:49
by Horus
ይህ ፓኪስታኒ ትክክል ነው ። አቢይ አህመድ ሶማሌላንድ ማወቁን አልለወጠም ። ጫጫታው እስኪረጋጋ ነው ሃሳብ የለወጠ ያስመሰለው ።Convince or Confuse !