Page 1 of 1

Must Watch: ሶማሌዎች የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ላይ አባ ገዳዎች መተት ሲያደርጉበት የሚያሳይ ቪዲዮ አግኝተናል እያሉ ነው

Posted: 03 Jan 2024, 11:46
by Thomas H
ይሄ ነገር እውነት መተት ነውን? በ ፈይሣ አዱኛ ስም እለምናችኋለሁ በጥሞና እና በሠለጠነ መንገድ እንወያይበት ::


Please wait, video is loading...





Re: Must Watch: ሶማሌዎች የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ላይ አባ ገዳዎች መተት ሲያደርጉበት የሚያሳይ ቪዲዮ አግኝተናል እያሉ ነው

Posted: 03 Jan 2024, 13:06
by Thomas H
Getachew Shiferaw

ይችን እንኳ ኢሬቻ ያከብሩባታል! አልሸባብም "ጣኦት ሊያመልኩበት ነው የወሰዱት" ብሎ ይቀሰቅሳል። ያኔ የሶማሊ ላንድም ህዝብ መንገድ ይዘጋል።
በነገራችን ላይ ታዋቂ የአልሸባብ አመራሮች ከሶማሊ ላንድ ናቸው!