Page 1 of 1

Operation በላይ ዘለቀ

Posted: 03 Jan 2024, 08:22
by OBANG

Re: Operation በላይ ዘለቀ

Posted: 03 Jan 2024, 08:34
by sarcasm
የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ቂልጡ የልጅ ልጅ ስለ ኦፐሬሽኑ አሰያየም ምን ይሰማው ይሆን?

Please wait, video is loading...


" ከራስ በላይ " ''Warra hundee Qilxuu''

By Gumaa Saqqataa Gem

----------------------------------------------------------

የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ቂልጡ የልጅ ልጅ የፃፈው አዲስ መጽሃፍ ''ከራስ በላይ'' የሚል በአፋን ኦሮሞ ተተርጉሞ በሸራተን ሆቴል የፊታችን ጥር 15 , 2016 ዓ/ም ይመረቃል ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት ፀሃፊውን ወንድማችን ቢኒያም ኃ/ማርያም ( የሻሽወርቅ በላይ የልጅ ልጅ) ልናበረታታው ይገባል።
አስገራሚውን እውነታ ለልጅ ልጆቿ ያሸጋገረችው በላይ ዘለቀ ከወለዳቸው ልጆቹ መካከል አንዷ የሆነችው የሻሸወርቅ ናት።
(ከዚህ በታች የሚገኘውን የትውልድ ሀረግን ከአሁን ቀደም ያሰባሰብኩት ሲሆን የሻሸወርቅን ጭምር እናገኝበታለን)

በላይ ዘለቀን ማን ነው? -
=============

"ጣይቱ አሰኔ በወሎ ክፍለ-ሀገር በቦረና አውራጃ በጫቀታ ወረዳ ልዩ ስሙ ጅሩ ጉጣ ከተባለው ቀበሌ ተወለደች። ገና ልጅ እንዳለች ባሻ ዘለቀ ላቀውን አገባች። ዘለቀ የተወለደው በወሎ ክፍለ-ሀገር፡ ቦረና አውራጃ፡ ጫቀታ ም/ወረዳ፡ ልዩ ስሙ ገዛዛ አቦ ከተባለው ቀበሌ ነው። ጣይቱና ዘለቀ ሁለቱም የጫቀታ ተወላጆች ሲሆኑ መኖሪያቸው ጅሩ ጉጣ (ከጣይቱ ትውልድ ቦታ) ነበር።
.
የጣይቱ አሰኔ አባት አሰኔ ወዳጅ (አባ ጨፍልቅ) ይባላሉ። አባ ጨፍልቅ የንጉሥ ሚካኤል ባለሟልና የአንድ ክፍለ ጦር አዛዥ ነበሩ። አባ ጨፍልቅ አድዋ ጦርነት ላይ ትልቅ ጀብድ የፈጸሙ ጀግና ናቸው።
.
ጣይቱ በ1904 ዓ.ም በላይ ዘለቀን ወለደች። ከሁለት ዓመት በኋላም በ1906 ዓ.ም እጅጉ ዘለቀን ወለደች። እጅጉ እንደተወለደ የጣይቱ ባለቤት ባሻ ዘለቀ
ከቤተሰብ ተለይቶ ወደ ዳር አገር ዘመተ። ብዙም ሳይቆይ ጣይቱ መሸሻ አደምን አገባች። መሸሻ አደም የተወለደው በወሎ ክፍለ-ሀገር፡ ቦረና አውራጃ፡ በሜታ ም/ወረዳ፡ ልዩ ስሙ ወርቄ አቦ በተባለው ቀበሌ ነው። ጣይቱ ሦስተኛ ልጅ አያሌው መሸሻን በ1908 ዓ.ም ከመሸሻ ወለደች።

ጣይቱ ሁለት ባሎች አከታትላ ብታገባም አብራ ለመኖር ግን አልታደለችም። የበፊተኛው ማለትም ዘለቀ ላቀው ከልጅ ኢያሱ ሠራዊት ጋር ተቀላቀለ።
በጥቅምት ወር 1909 ዓ.ም ደግሞ የአያሌው አባት መሸሻ አደም የንጉሥ ሚካኤልን የዘመቻ ጥሪ ተቀብሎ ሰገሌ (ሸዋ ደብረ ብርሃን አጠገብ) በተደረገው ጦርነት ለመሳተፍ ዘመተ። ግን አልተመለሰም በዚያው ቀረ።
.
እንዲሁም ከልጅ እያሱ ሠራዊት ጋር በአፋር፡ በጅቡቲ መስመር (ሶማሌ)፡ እና በሐረር አካባቢ ሲንቀሳቀስ የቆየው ባሻ ዘለቀ ልጅ ኢያሱ ተይዞ ኮረማሽ ከታሰረ ብዙም ሳይቆይ ወደ ቦረና ሄዶ የዘመድ አዝማድ ከለላ ማግኘትን መረጠ። በጫቀታ ወረዳ ልዩ ስሙ ጣቀት መደሎ ከተባለው ቀበሌ ተቀምጦ እንዳለ አንድ ሰው በእጁ ጠፋበት (ሞተበት)።
ከዚያም ሸፈቶ በጎጃም ክፍለ ሀገር በቢቸና አውራጃ በእነማይ ወረዳ ልዩ ስሙ ለምጨን ከተባለው ቀበሌ እንደተቀመጠ ከደብረማርቆስ በታዘዘ ጦር ተገደለ።
በላይ ዘለቀና እጅጉ ዘለቀ አባታቸው ሲሞት ገና የ10 እና የ12 ዓመት ልጆች ነበሩ። እድሜያቸው ከፍ ሲልና አካላቸው ሲጠነክር አባታቸውን በጥቆማ መርቶ
ያስገደለውን ግራዝማች ደርሰህ የተባለውን ሰው ገድለው ጫካ ገቡ።

የእናታቸው ልጅ ታናሽ ወንድማቸው አያሌውም በሽፍትነቱ ተቀላቀላቸው። ሦስቱ ወንድማማቾች በሽፍትነት በአባይ ወንዝ ዳርቻ ባለው በርሃ በመንቀሳቀስ ከየዘመዱ ስንቅ እያሰባሰቡ ጥቂት ዓመታት እንዳሳለፉ የጣልያን ጦር ደብረማርቆስ መግባቱ ተሰማ። እነበላይም የእናትና የአባታቸውን ወገን ሰብስበው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ተመካከሩ። ጣልያን በ1928 ዓመት አገራችንን ሲወር የጣይቱ ልጆች በላይ ዘለቀ 24፡ እጅጉ ዘለቀ 22፡ እና አያሌው መሸሻ 20 ዓመታቸው ነበር። የአክስታቸው ልጅ ሺፈራው ገርባውም 17 ዓመቱ ነበር።
.
የሚከተለው የጣይቱ እና የዘለቀ የትውልድ ሐረግ መረጃ የተገኘው ከየሻሽ-ወርቅ በላይ ዘለቀና ከመንግሥቴ አያሌው መሸሻ ነው።(መንግስቴ አያሌው የጣይቱ የመጨረሻ ልጅ የሆነውና 1934 ዓ.ም ጀምሮ ለሰላሳ ዓመታት ቦንጋ በእስርና በግዞት ቆይቶ በ1964 ዓ.ም ተለቆ፣ በ1983 ዓ.ም ካረፈው አያሌው ልጅ ነው።
.
በጣይቱ አሰኔ በኩል ያለው የትውልድ ሐረግ (ከበdhaሳ አንስቶ እስከ ጣይቱ ልጆች) እነደሚከተለው ነው።
.
(1) በdhaሳ፡ (2) ዋጁ፡ (3) ሜታ፡ (4) ገረሱ፡ (5) አቡ፡ (6) ጃርሶ፡ (7) ቢቂሊ፡ (😎 ባቦ፡ (9) ድምቶ፡ (10) ወዳጅ (ወዳይ)፡ (11) አሰኔ (እንሰኔ)፡ (12) ጣይቱ፡ (13) በላይ፡ እጅጉና አያሌው፡፡
.
በዘለቀ ላቀው በኩል ያለው የትውልድ ሐረግ (ከዋዩ አንስቶ እስከ በላይና እጅጉ) እነደሚከተለው ነው።
(1) ዋዩ፡ (2) ጫንጮ፡ (3) ቂልጡ፡ (4) ገልገል፡ (5) ሃጌ፡ (6) ላቀው፡ (7) ዘለቀ፡ (😎 በላይና እጅጉ፡
.
ጣይቱ አያሌውን የወለደችለት የመሸሻ አደም የዘር ሀረግ የሚከተለውን ይመስላል
.
(1) በdhaሳ፡ (2) ዋጁ፡ (3) ሜታ፡ (4) ገረሱ፡ (5) አቡ፡ (6) ጃርሶ፡ (7) ቢቂሊ፡ (😎 ባቦ፡ (9) ዲዶ፡ (10) ጎበና፡ (11) ቦሩ፡ (12) ይመር፡ (13) አደም፡ (14) መሸሻ፡ (15) አያሌ፡፡
ምንጮቼ
.
(የካቲት መጽሔት፣ 3ኛ ዓመት ቁጥር 7፣ ሀምሌ 1972)በስብሐት ገብረ እግዚአብሔር የቀረበው መጣጥፍ እና አድማሱ ገበየሁ" ሲሆኑ የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው። ይህንን መጽሀፍ በመግዛት ወንድማችንን እናበረታታ።
--


Please wait, video is loading...

Re: Operation በላይ ዘለቀ

Posted: 03 Jan 2024, 08:57
by Dark Energy
What is the message here. Is Belay Zeleqe, Oromo ?

Re: Operation በላይ ዘለቀ

Posted: 03 Jan 2024, 09:13
by Noble Amhara
Belay Zeleke Dad is Gojame and his mom is from Sayint/Borena(Gasecha) wollo bete amhara which borders Gojam and you know that area in merab wollo is culturally similar to Gojam in fact Gojames speak the same dialect of Amharic as Sayint people!

which is AMhara region that is why Belay zeleke became ruler of gojam and not Walaga duh!

he aint no galla! whya re GALAS not proud of their GOBANA DACHE?

But now in DAYS GALLAS ARE CLAIMING ALL NEFTEGNA HEROES! because GALAS WANT TO BE NEFTEGNAS