Page 1 of 1

ከቀይ ባሕር ወደ ኤደን ባሕረ ሰላጤ - Woyane Rats are the Big Losers

Posted: 03 Jan 2024, 00:27
by Selam/
ጂኒያሙ ዓብይ ፣ መረብ ወንዝን ተሻግሮ ኤርትራን ይወርልናል ብለው ቀይ ባሕር ፣ ቀይ ባሕር እያሉ ለሃጫቸውን ሲያዝረከርኩ የነበሩ ወያኔዎች ፣ ዛሬ መብረቅ እንደመታው እንጨት ክው ክስል ብለዋል ቀርተዋል። አቶ ዝናቡ አሁን ደግሞ በርበራን መውረር አለብን ቢላቸው ፣ ሱሪያቸውን አውልቀው ወደ አደጉበት በረሃ ይሰደዳሉ። ክፋት አታስቡ ፣ መልሶ ይበላችኋል የምለው ያለ ምክንያት አይደለም።