Page 1 of 1

Shocking: በኢትዮ ትግራይ ጦርነት ትግሬን ግደሉ ሲል የነበረ ጳጳስ ዛሬ ይሄንን ጉድ ሠራ

Posted: 03 Jan 2024, 00:16
by Thomas H
በደንብ ቆሞ መሄድ የሚችል ወደል መራመድ አልችልም ልዩ ጥቅም ይሰጠኝ ብሎ ዛሬ አየር መንገዱን አጭበርብሯል


ዛሬ




በጦርነቱ ጊዜ


Re: Shocking: በኢትዮ ትግራይ ጦርነት ትግሬን ግደሉ ሲል የነበረ ጳጳስ ዛሬ ይሄንን ጉድ ሠራ

Posted: 03 Jan 2024, 02:16
by Axumezana
May be he is escaping Ethiopia with money!

Re: Shocking: በኢትዮ ትግራይ ጦርነት ትግሬን ግደሉ ሲል የነበረ ጳጳስ ዛሬ ይሄንን ጉድ ሠራ

Posted: 04 Jan 2024, 10:43
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Shocking: በኢትዮ ትግራይ ጦርነት ትግሬን ግደሉ ሲል የነበረ ጳጳስ ዛሬ ይሄንን ጉድ ሠራ

Posted: 05 Jan 2024, 00:38
by Thomas H
TST APP.
1d
·
አባታችን ምን አገኛቸው?
የሰሜን ተራሮችን ሲሮጡ ሲያስሮጡ ሲሯሯጡ የነበሩ ባለ ቆቡ ነጋዴው አባታችን ምን ሆኑብን ? አባቶቻችን ልዩ ናቸው ክፉ አይንካቸው! ክፉ ያሰቃያቸው እንጂ። በገቡበት በወጡበት ሀገር ሁሉ የንፁሐን ደም ይከተላቸው አልልም የፈሰሰው ደም ይፋረዳችው። በአደባባይ ይዋረዱ ወይ ይወገዱ አልልም አደባባይ እራሷ የገሀነም እሳት ሆና በቁም ትብላቸው። እስቲ አባታችን በሰላም የሚሄዱበት ሀገር ሰላም እንዳያገኙ ሰላም እንዳይሆኑ እንፀልይላቸው! አባቴ ይቅር አይበሉኝ! አባ እባኮት ይፍቱኝ እና አናቶቶን ብዪ ክፉ መንፈስን ላስወጣሎት! አሜን!ውርደት ለአባቶቻችን ይሁንልን አሜን!