Page 1 of 1

ከ5 ዓመታት በፊት ነዳጅ ወጣልን፤ አሁን ደግሞ የወደብ ባለቤት ሆንን። ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?

Posted: 02 Jan 2024, 22:46
by temari
:lol:
በህልም እንጀራና በውሸት ህዝብ የሚያጠግብ መሪ

Re: ከ5 ዓመታት በፊት ነዳጅ ወጣልን፤ አሁን ደግሞ የወደብ ባለቤት ሆንን። ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?

Posted: 02 Jan 2024, 22:49
by temari
:lol:
Please wait, video is loading...

Re: ከ5 ዓመታት በፊት ነዳጅ ወጣልን፤ አሁን ደግሞ የወደብ ባለቤት ሆንን። ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?

Posted: 02 Jan 2024, 22:55
by Revelations
ምን ያደርግ እሱ እዚህ ፎረም ላይ እንኳን ስንቱ ዛሬ ሶማሊ ላንድ ላይ የዘነበው የሰማይ መና ሲገምጥ ዋለ ?! :lol: :lol: :lol:

Re: ከ5 ዓመታት በፊት ነዳጅ ወጣልን፤ አሁን ደግሞ የወደብ ባለቤት ሆንን። ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?

Posted: 02 Jan 2024, 23:19
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: ከ5 ዓመታት በፊት ነዳጅ ወጣልን፤ አሁን ደግሞ የወደብ ባለቤት ሆንን። ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?

Posted: 03 Jan 2024, 01:00
by Fiyameta
It is impossible to implement such lofty ideas when you were made to accumulate debt, not by necessity but by design, and servicing the debt becomes your top policy priority. A government that defaults on a $33 million bond payment should stop embarrassing itself by talking about any fantasy projects. ስልብ ሎሌ በጌታው ** ያቅራራል አሉ! :oops: :oops:

Re: ከ5 ዓመታት በፊት ነዳጅ ወጣልን፤ አሁን ደግሞ የወደብ ባለቤት ሆንን። ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?

Posted: 03 Jan 2024, 17:18
by temari
Revelations wrote:
02 Jan 2024, 22:55
ምን ያደርግ እሱ እዚህ ፎረም ላይ እንኳን ስንቱ ዛሬ ሶማሊ ላንድ ላይ የዘነበው የሰማይ መና ሲገምጥ ዋለ ?! :lol: :lol: :lol:
እኔን የሚያሳዝኑኝ ሶማሊላንዶች ናቸው። እኛስ ለምደነዋል የሰማይ መና መግመጥ :lol:

Re: ከ5 ዓመታት በፊት ነዳጅ ወጣልን፤ አሁን ደግሞ የወደብ ባለቤት ሆንን። ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?

Posted: 04 Jan 2024, 13:02
by temari
:lol:
Please wait, video is loading...