Page 1 of 1

በአለም ላይ በብዛት የታጠቀ ሰራዊት ያለው ህዝብ አማራ ብቻ ነው! በትንሹ 10 ሚልዮን ህዝብ ታጥቋል!።የኢትዮጵያ እውነተኛው ምድር ጦር ነው!

Posted: 01 Jan 2024, 20:21
by Union
ነጮቹ እያንዳንዱን ጦርነት እየመረመረ ነው። ፋኖ በምን አይነት ተአምር ነው ዜሮ በሚባል የውትድርና ኪሳራ ግማሽ ሚልዮን ኦሮሙማ ከጥቅም ውጭ ያደረገው

ነጮቹ እያጠኑ ነው!! :lol:

Re: በአለም ላይ በብዛት የታጠቀ ሰራዊት ያለው ህዝብ አማራ ብቻ ነው! በትንሹ 10 ሚልዮን ህዝብ ታጥቋል!።የኢትዮጵያ እውነተኛው ምድር ጦር ነው!

Posted: 01 Jan 2024, 20:28
by Union
በአድዋ ግዜ አጥንተው ሲጨርሱ፣ እርስ በእርስ በቋንቋ ብንከፋፍላቸው ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር እንዳይኖር አድርገን እንበታትናቸዋለን ብለው ነበር 100 አመት ሙሉ የደከሙት። መጀመሪያ አስከሪዎቹን እየጋለቡ ማለት ነው

አሁን እንደ አዲስ እስክርቢቶ እና ወረቀት ይዘው ፋኖን እያጠኑ ነው :lol: :lol:

ኢትዮጵያ ኒውክለሱ ነው፣ ፋኖ ኤሌክትሮኑ ነው፣ ገና ፕርቶን ኒውትሮን እና አጣማሪ/አሳሳቢ ሀይላቸው አለ ገና!! :lol:

አጥኑ አጥኑ :lol: :lol:

Re: በአለም ላይ በብዛት የታጠቀ ሰራዊት ያለው ህዝብ አማራ ብቻ ነው! በትንሹ 10 ሚልዮን ህዝብ ታጥቋል!።የኢትዮጵያ እውነተኛው ምድር ጦር ነው!

Posted: 01 Jan 2024, 20:50
by Union
እእንደገና የኢትዮጵያ ሰራዊት የፈረሰው ወያኔ ሲገባ ነበር።

አሁን ከ32 አመት ቦሀላ የኢትዮጵያ ሰራዊት 1000% ተጠናክሮ ተከሰተ!

የአመድ እሳት! - ኢትዮጵያ!

Re: በአለም ላይ በብዛት የታጠቀ ሰራዊት ያለው ህዝብ አማራ ብቻ ነው! በትንሹ 10 ሚልዮን ህዝብ ታጥቋል!።የኢትዮጵያ እውነተኛው ምድር ጦር ነው!

Posted: 01 Jan 2024, 20:52
by Axumezana
ፋኖ፥ እስካሁን፥ ከአብይ፥ ጦር፥ጋር፥ ፊት፥ ለፊት፥ ገጥሞ፥ አያውቅም፥
Are they coming through a tunnel to Addis Ababa?