Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"እናንተ የምትናገሩትን መከልከል አልችልም፤ ግን የምትሉትን ሁሉ ምንም አይነካኝም። ምክንያቱም ብዙ ውሸት ተናግራቹሃል።" የፕ/ሮ ኤፍሬም ይስሃቅ መልስ ለFake Ethiopianists

Post by sarcasm » 30 Dec 2023, 13:29

"እናንተ የምትናገሩትን መከልከል አልችልም፤ ግን የምትሉትን ሁሉ ምንም አይነካኝም። ምክንያቱም ብዙ ውሸት የሆነ ነገር ተናግራቹሃል። እንዲያውም ይቅርታ ጠይቁኝ!!" የፕ/ሮ ኤፍሬም ይስሃቅ መልስ ለfake ethiopianists

"You cannot prevent birds of sorrow from flying over your head, but you can prevent them from building nests in your hair." A Chinese proverb


sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እናንተ የምትናገሩትን መከልከል አልችልም፤ ግን የምትሉትን ሁሉ ምንም አይነካኝም። ምክንያቱም ብዙ ውሸት ተናግራቹሃል።" የፕ/ሮ ኤፍሬም ይስሃቅ መልስ ለFake Ethiopianists

Post by sarcasm » 07 Jan 2024, 09:51

"እናንተ ትግሬ ትግሬ ትግሬ አላቹ! . . . እናንተ በዚህ [ጥላቻ] ታስራቹ ወደኋላ እየቀራቹ ነው። ይሄንን የሚያደርጉት ግብጾች ናቸው። . . . . . እናንተ እንዲያውም የግብጽ ፕሮፕጋንዳ ሰምታቹ ተታልሏቹሃል። . . . በጥላቻ የተመረዛቹ ወንድሞቼ አስቡቡት። " ፕ/ሮ ኤፍሬም ይስሃቅ

Post Reply