Page 1 of 1

አብይ አህመድ የጉራጌ ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ በሸኔው ማሸበር ጀመረ

Posted: 29 Dec 2023, 01:44
by Misraq
.
.
.
በፊንፊኔ ዙርያ ነን ሰበታ ነን ይላል የአብይና የሽመልስ አሸባሪ ቅልብ ጦር:: አብይ አህመድ ሕዝቡን አሸብሮ እንደ አዳኝ ሆኖ ይከሰታል፥፥ የህጻን ልጅ ጨዋታ ገና ሲጀምረው እንዴት እንደሚያልቅ ያስታውቃል