Page 1 of 1

ደረጀ ሀብተወልድ፥ ዓቢይንና ጁላን "እሳቸው" እያለ፥ እንደ ዓቢይ "ምሥራቅ አፍሪካችን" እያለ አጥር ላይ ተንጠልጥሎ ቆይቶ፥ አሁን ደሞ ፀጉሩን ሙርጭጭ አድርጎ ጠፋ፤ ወደ ኋላ ማርሽ ለመቀየር

Posted: 28 Dec 2023, 12:20
by EwnetYashenifal
ደረጀ ሀብተወልድ፥ ዓቢይንና ጁላን "እሳቸው" እያለ፥ እንደ ዓቢይ "ምሥራቅ አፍሪካችን" እያለ አጥር ላይ ተንጠልጥሎ ቆይቶ፥ አሁን ደሞ ፀጉሩን ሙርጭጭ አድርጎ ጠፋ፤ ወደ ኋላ ማርሽ ለመቀየር አስቦ ይሆን?

Re: ደረጀ ሀብተወልድ፥ ዓቢይንና ጁላን "እሳቸው" እያለ፥ እንደ ዓቢይ "ምሥራቅ አፍሪካችን" እያለ አጥር ላይ ተንጠልጥሎ ቆይቶ፥ አሁን ደሞ ፀጉሩን ሙርጭጭ አድርጎ ጠፋ፤ ወደ ኋላ ማርሽ ለ

Posted: 28 Dec 2023, 12:28
by Misraq
ደሬ አጭር ወደል የግንቦት ሰባት ካድሬ የማገናዘብ ችሎታው በጣም ውሱን ነው፥፥