Page 1 of 1
እንዴት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በቤተክርስትያን ምርቃት የኢመደበኛ ሃይል ኣዛዥ ንግግር እንዲያደርግ የምትጋብዘው?
Posted: 28 Dec 2023, 09:48
by sarcasm
Re: እንዴት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በቤተክርስትያን ምርቃት የኢመደበኛ ሃይል ኣዛዥ ንግግር እንዲያደርግ የምትጋብዘው?
Posted: 28 Dec 2023, 10:12
by sarcasm
ቤተ ክህነቱ የዝሙቱን ዋጋ እያገኘ ነው።
Re: እንዴት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በቤተክርስትያን ምርቃት የኢመደበኛ ሃይል ኣዛዥ ንግግር እንዲያደርግ የምትጋብዘው?
Posted: 28 Dec 2023, 10:51
by Noble Amhara
Re: እንዴት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በቤተክርስትያን ምርቃት የኢመደበኛ ሃይል ኣዛዥ ንግግር እንዲያደርግ የምትጋብዘው?
Posted: 28 Dec 2023, 11:26
by Abere
sarcasm,
ይህ ሰው እኮ አካባቢውን ከወያኔ እና ወራሪ ኦነግ በደሙ ነጻ አውጥቶ ስለነጻነት ዋጋ ለህዝቡ እያስተጋባ ነው። የወያኔ እና ኦነግ ጠላት አማራ እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ነበሩ። አሁን በአማራ ክልል 90% አማራ ከእነ ሃይማኖቱ ከኦነግ እና ወያኔ ነጻ መውጣቱን የመመስከር ወቅት ስለሆነ ነው። እንደት ነው አክሱም አባ ሰላማ መንበረ ወያኔ ምን ደረጃ ላይ ደረሰ?
The question is when is Tigray going to be liberated from the thugs and people will have life and talk like this freedom fighter? Roach TPLF are still buzzing in the lives of surviving Tigrians. I wish Tigres got the courage to fight just like Amhara and won their freedom from mercenary TPLF. I know this makes you unhappy because you are one beneficiary TPLF talking tplf constituion this fake pretoria that or according to Lidetu Ayale etc etc, which no one cares at all.